Sofia mubarik

Sofia mubarik Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sofia mubarik, Grocers, Ethiopia, Dubai.

20/02/2026
 #ኣይዞህ ማስተር''አመመኝ ብዬ አላውቅም ግን ሥጋ መጥፎ ነው ያጋልጠሃል'' መቀመጥ እንኳ አልችልም፤ ስትመረመር ይህ ነው አትባልም፣ ድንገት ይሰውርሃል መለስ ትልና ትቀጥላለህ። ቢያንስ የስ...
18/12/2025

#ኣይዞህ ማስተር

''አመመኝ ብዬ አላውቅም ግን ሥጋ መጥፎ ነው ያጋልጠሃል'' መቀመጥ እንኳ አልችልም፤ ስትመረመር ይህ ነው አትባልም፣ ድንገት ይሰውርሃል መለስ ትልና ትቀጥላለህ። ቢያንስ የስነ ልቡና ጫናው ከባድ ነው፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ይጸልይልኝ!” ማስተር አብነት ከበደ

አንዳንድ ሰዎች የሃይማኖትን፣ የቋንቋን ወይ የዘርን ድንበር ጥሰው ወደ ሕይወታችሁ ይመጣሉ። በበጎነታቸው ብዙሃኑን ያሸንፋሉ፤ በሰውነት ብቻ ድል ይነሳሉ።

ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን ውስጥ ቢኒያም በለጠ መቄዶኒያን እናነሳለን ። ሌላው ደግሞ ወጣትነት ያልፈተነው ወጣቱ በጎ ሰው አብነት ከበደ(ማስተር) ነው።

ከሰሞኑን ከአንደበቱ የሰማናቸው “አሞኛል” የሚሉ ቃላት እንዲያ በተፈጥሮም በሰው ሠራሽ አደጋም ለተጎዱት የሚደርሰውን ወጣት ለምናውቅ ለእኛ እሱን ለሚጠብቁ ተረጂዎች ጥሩ ዜና አይደለም።

የችግረኞች የድሆች አምላክ የሆነ እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጥህ ዘንድ እንፀልያለን።

የምንጸልየውም ለአንተ ብቻ ብለን አይደለም ጥቂት በማይባሉ ልጆቿ አንገት የምትደፋው ሀገራችን በኩራት ‘ልጄ’ ብላ ሰው ፊት የምታቆመው ወጣት ስለሚያስፈልጋትም ነው።

ለምስክርነት ያብቃህ ወንድሜ🙏
ጋዜጠኛ መስከረም ጌታቸው

😘😘😘😘😘
03/08/2024

😘😘😘😘😘

🥰🤷🥰
02/07/2024

🥰🤷🥰

Today's best photo
18/05/2024

Today's best photo


Toda's best Picture"   ❤❤❤❤❤
05/05/2024

Toda's best Picture"
❤❤❤❤❤









😘😘😘
19/04/2024

😘😘😘

🥰🥰🥰💥              🌹
08/04/2024

🥰🥰🥰💥












🌹

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!ሀጂ ሙሐመድ ሀጂ ሰኢድ ጂሎ ለዑምራ ወደ ሳውዲ ዐረቢያ ባቀኑበት በትናንትናው እለት ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰማ!..(ሀሩን ሚዲያ፦መጋቢት 24/2016)..በአ...
03/04/2024

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

ሀጂ ሙሐመድ ሀጂ ሰኢድ ጂሎ ለዑምራ ወደ ሳውዲ ዐረቢያ ባቀኑበት በትናንትናው እለት ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰማ!..
(ሀሩን ሚዲያ፦መጋቢት 24/2016)..
በአርሲ የአሳሳ ከተማ የዲን ታጋይና በከይር ስራ ላይ በማስተባበር ጎልተው የሚታዩ ፣የሀገር ሽማግሌና የዳዕዋ አንቀሳቃሽ የነበሩት ሀጂ ሙሐመድ ሀጂ ሰኢድ ጂሎ ለዑምራ ወደ ሳውዲ ዐረቢያ ባቀኑበት በትናንትናው እለት በመካ ወደ አኼራ መሻገራቸው ተሰምቷል።.
ሐጂ ሙሐመድ እያንዳንዱ መስጊድ ከልመና ወጥተው ራሳቸው መቻል አለባቸው በሚል ራዕያቸው በአርሲ አሳሳ ከተማ ላሉ 51 መስጂዶች የገቢ ምንጭ እንዲሆናቸው ለእያንዳንዳቸው ወፍጪ ቤትና የግብርና ትራክተር እንዲሁም በጋራ ደግሞ የዱቄት ፋብሪካ የከፈቱ፣በራሳቸው ወፍጮ ቤት ደግሞ ዓሊሞች፣ዱዓቶችና ችግረኞችን በነፃ ያገለግሉ ነበሩ።ዛሬ ምሽት ከኢሻ ሰላት በኋላ በመካ በሀረም ሰላቱል ጀናዛ ተሰግቦቸው በዚያው ይቀበራሉ።.
¤ሀሩን ሚዲያ አላህ ለሳቸው ጀነትን ለቤተሰባቸውና ለአሳሳ ከተማ ህዝበ ሙስሊም ሰብርን ይወፍቃቸው ዘንድ ይመኛል.
©ሀሩን ሚዲያ

🌺 Hawasa Vacation ❤️
27/03/2024

🌺 Hawasa Vacation ❤️

Address

Ethiopia
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sofia mubarik posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category