Osoo ifni jiruu dukkanaan hin rakkatin

Osoo ifni jiruu dukkanaan hin rakkatin Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Osoo ifni jiruu dukkanaan hin rakkatin, Grocers, Finfinnre, Dubai.

ኢትዮጵያ ፍትሃዊ ፥ ዲሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ምርጫ ታካሂዳለች!!ኢትዮጵያ በታሪኳ ከነበሩት ምርጫዎች በቴክኖሎጂ እና ፍትሃዊነት የተሻለ ምርጫን ታካሂዳለች!!
15/01/2026

ኢትዮጵያ ፍትሃዊ ፥ ዲሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ ምርጫ ታካሂዳለች!!
ኢትዮጵያ በታሪኳ ከነበሩት ምርጫዎች በቴክኖሎጂ እና ፍትሃዊነት የተሻለ ምርጫን ታካሂዳለች!!

የሀገር ሰላም እና መረጋጋት እረፍት የሚነሳቸው ፅንፈኞች በተለያየ ጊዜ በተለያዩ መንገዶች ሁከት ለመፍጠር እና ግርግሩን ተጠቅመው ስልጣን ለመያዝ ብዙ አልመዋል። አንዴ በፆታዊ ጥቃት ጭምብል፣...
08/05/2025

የሀገር ሰላም እና መረጋጋት እረፍት የሚነሳቸው ፅንፈኞች በተለያየ ጊዜ በተለያዩ መንገዶች ሁከት ለመፍጠር እና ግርግሩን ተጠቅመው ስልጣን ለመያዝ ብዙ አልመዋል። አንዴ በፆታዊ ጥቃት ጭምብል፣ ሌላ ጊዜ በዘር ፖለቲካ፣ ሲላቸው በሀይማኖት ካባ፤ ይህ ሁሉ አልሳካ ሲል አሁን ደግሞ በዶክተሮች ተመስለው ሁከት ለመፍጠር እየተፍጨረጨሩ ነው። እነዚህ ሆን ተብለው በፅንፈኞች የሚመረጡ ትኩሳት ያለባቸው ዘርፎች ህብረተሰቡን ለማነሳሳት እና ትኩሳቱን ለማባባስ ስለሚቀሉ ብሎም የህዝቡን ትኩረት ለማግኘት ስለማያስቸግሩ በጥንቃቄ የሚመረጡ ናቸው።

ያልገባቸው አንድ ነገር ሆስፒታል እንጂ አራት ኪሎ በጋውን እንደማይገባ ነው!

25/03/2025

Address

Finfinnre
Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Osoo ifni jiruu dukkanaan hin rakkatin posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category