Teff Australia Company

Teff Australia Company Teff Australia Company aim to grow and distribute affordable “Australian Grown Teff” to the Australian market.

31/01/2026
ጤፍ አውስትራልያ መጭውን በዓል አስመልክቶ በጤፍ ዱቄት ላይ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አድርጓል። ቅናሹ ከነገ ሐሙስ 18/12 እስከ 7/01 ድረስ ይሆናል። በእያንዳንዱ ከረጢት $10 ይቀንሳል። እድሉ...
17/12/2025

ጤፍ አውስትራልያ መጭውን በዓል አስመልክቶ በጤፍ ዱቄት ላይ ልዩ የዋጋ ቅናሽ አድርጓል። ቅናሹ ከነገ ሐሙስ 18/12 እስከ 7/01 ድረስ ይሆናል። በእያንዳንዱ ከረጢት $10 ይቀንሳል። እድሉን መጠቀም ከፈለጉ 150 Palmers rd, Truganina ድር ቀውስ 91 ይምጡ። በ0433111669 ቢደውሉ ያገኙናል።
ጤፍ አውስትራልያ

13/11/2025

ንጹህ ጤፍ ዱቄት በቅናሽ ከፈለጉ ጤፍ አውስትራሊያን ይጎብኙ። አድራሻ 150 Palmers rd, Truganina. Shop #91 ይምጡ። ወይም በ 0433111669 ይደውሉ።

13/11/2025
26/06/2025

ጤፍ አውስትራሊያ አዲሱን ምርት አስፈጭቶ ለገበያ አውሏል። 150 Palmers Road, Truganina ይምጡና ሾፕ 91 ብለው ይጎብኙን። ይህንን የማስታወቂያ ቪዲዮ አዘጋጅተው ለላኩልን ለታዋቂው ፐርሰናል ትሬይነር እና እግር ኳስ አሰልጣኝ አቶ አስፋው ሳህሉ ከልብ እናመሰግናለን ። አቶ አስፋው ወጣቶች በእስፖርቱ እንዲጎለብቱና መልካም ዜጋ እንዲሆኑ ሌት ተቀን የሚደክሙ እንደሆኑ ሁሉም የሚያውቀው ነው።
ጤፍ አውስትራሊያ

ይህ ቪዲዮ የጤፍ እንጀራ እንዴት መጋገር እንደምትችሉ አማራጭ መንገድ ያሳያችሗል። ንጹህ ጤፍ ከፈለጉ www.teffaustraliacompany.com ወይም ሱቁን ከእሮብ እስከ ቅዳሜ ይጎብኙ። ...
23/06/2025

ይህ ቪዲዮ የጤፍ እንጀራ እንዴት መጋገር እንደምትችሉ አማራጭ መንገድ ያሳያችሗል።
ንጹህ ጤፍ ከፈለጉ www.teffaustraliacompany.com ወይም ሱቁን ከእሮብ እስከ ቅዳሜ ይጎብኙ። አድራሻችን 150 Palmers Road, Truganina, shop 91 ነው።

Ethiopian Injera recipe click this link for the Sourdough Starter (Injera Starter) ://youtu.be/SJXvBIGVLnwRecipe on how to prepare the absit is in this video...

https://youtu.be/SPJE71nQBXU?si=b1hcSzjhbdlV2Ori
20/06/2025

https://youtu.be/SPJE71nQBXU?si=b1hcSzjhbdlV2Ori

's_Make_injera ሰላም ቤተሰብ ዛሬ በጣም ጥሩ የጤፍ እንጀራ እሰራለሁ በዚህ ስራ ላይ የምሰራው ጤፍ በዚሁ በአውስትራልያ የበቀለና የተዘጋጀ ሲሆን ይህንን ፕሮዳክት ሰርተን ውጤቱ....

16/06/2025

3214 likes, 43 comments. “How to make the best double chocolate chip cookie! We are using and ancient grain from the Horn of Africa to make the best chocolate cookies. These are easy and vegan friendly.”

Cooking teff pancaketuffaustraliacompany.comhttps://youtu.be/xF-HZtY-GhY?si=J5tvhyi4DZu-3Z7e
16/06/2025

Cooking teff pancake

tuffaustraliacompany.com

https://youtu.be/xF-HZtY-GhY?si=J5tvhyi4DZu-3Z7e

I stumbled across teff flour by accident. I received a packet by mistake. I decided to keep it and experiment with Teff flour. I googled to learn more about ...

Address

Truganina, VIC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Teff Australia Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Teff Australia Company:

Share