Abqaala Daqaarak Qunxaaneyta Xa/Af/Wa/Ku/buxa

Abqaala Daqaarak Qunxaaneyta Xa/Af/Wa/Ku/buxa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abqaala Daqaarak Qunxaaneyta Xa/Af/Wa/Ku/buxa, Grocers, Abala.

29/03/2026
Ramadaan Mubarak Ramadaan Tan Maqane Yalli Neh Yacaay Inki Tan Musliminik
17/02/2026

Ramadaan Mubarak
Ramadaan Tan Maqane Yalli Neh Yacaay Inki Tan Musliminik

Ayrok 06/6/2018 I,l,l Ayuda Diqsitta Meqem Abittoh Egla Abqaala daqara kee Abqaala Magaalah xiinisoh Caddol 65 yakke Say...
13/02/2026

Ayrok 06/6/2018 I,l,l Ayuda Diqsitta Meqem Abittoh Egla Abqaala daqara kee Abqaala Magaalah xiinisoh Caddol 65 yakke Saymarah Saqi Asdorra,Saqat elle Yantifiqen innih baritto Abqaalak Asqale Mettabinnina kee Mihrat Kolleeji Kenih Acayok g*ytimah Ta Aydakaakan Tabna Ayrok Muddi Takke Ayroora edde sugonu waan Aydakaakan
Taahak Afal Tabis le Aydakaakan Yecenih Sugeh
Raceyna Abqaala Da/Qa/Qun/isporti kee wacaysir ku/buxa

የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነው፡፡ የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት መገለጫ ነው።የአፋር ክልል የብልጽግና ፓርቲ ...
11/02/2026

የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነው፡፡ የስንዴ ነዶ የመደመር፣ የአንድነት፣ ትብብርና የሉአላዊነት መገለጫ ነው።

የአፋር ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሃላፊ ክቡር አቶ Mohammed Hussein Alisa ❤🙏🙏

የአፋር ህዝብ ባህል ቋንቋና እና ሁለንተናዊ መገለጫ የሆነው ''አፋሬ'' ኮንፈረንስ በሰመራ ከተማ መካሄድ ጀመረ። የካቲት 3፣ 2018ዓ.ም  አፋር-ሠመራበመርሃ-ግብሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስ...
10/02/2026

የአፋር ህዝብ ባህል ቋንቋና እና ሁለንተናዊ መገለጫ የሆነው ''አፋሬ'' ኮንፈረንስ በሰመራ ከተማ መካሄድ ጀመረ።

የካቲት 3፣ 2018ዓ.ም
አፋር-ሠመራ

በመርሃ-ግብሩ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ፣ የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ዴኤታ ክብርት ነፊሳ አልማህዲ የጂቡቲ አየር ንብረት ሚኒስቴር መሃመድ አብደላ፣ የጅቡቲ ጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ሀላፊ ሊጊብ አሊ ከኢትዮጵያ፣ ከጅቡቲና ከኤርትራ የተወጣጡ ሱልጣኖች እና የጎሳ መሪዎች፣ የፌደራልና ክልል የስራ ሀላፊዎች፣ ምሁራን፣ ባለሞያዎችና ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተዋል።

በኮንፈረንሱ መክፈቻ የተገኙት የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ለኮንፈረሱ ተሳታፊዎች ባደረጉት ንግግር የአፋር ህዝብ የሰው ልጅ መገኛ ህዝብ መሆኑን በማውሳት ባህሉ፣ ቋንቋው፣ ማሕበራዊ እሴቱና የግጭት አፈታት ሰርዓቱ የመላ ኢትዮጵያዊያን ሀብት ሆኖ የቀጠለ ነው ብለዋል።

በማሰከተልም በጅቡቲ፣ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የሚኖሩ የአፋር ህዝቦችን ለዘመናት ወንድማማችነት እና አንድነት ድንበርና ፖለቲካ ሳይገድባቸው ያስተሳሳረ አቅም "አፋር መድዓ'' መሆኑን በመግለፅ ለ3 ቀናት የሚቆየውን በአፋር ባህል ቋንቋና ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓት የሚመክረውን አፋሬ ኮንፈረንስ በንግግር ከፍተዋል።

ክብርት ነፊሳ አልማህዲ የባህልና ቋንቋ ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ በበኩላቸው የአፋር ህዝብ አኩሪ ታሪኩን እና የዳበረ ባህሉን በትውልድ ቅብብሎሸ መገንባት ያቻለ ህዝብ መሆኑን ገልፀው
የሰው ልጆች ዘር መገኛ፤ ሀገር ወዳድና የሀገር ዳር ድንበር ጠባቂ ህዝብ የሆነውና ለሀገር ያለውን ፍቅር በሚወደው ግመል ምሳሌ በመግለጽ እንኳን እኛ ግመሎቻችን የኢትዮጵያን የሰንደቅዓላማ ያውቃሉ ሲሉ የሀገር ፍቅር ጥልቅ ስሜታቸውን የገለጹ እውቁ የአፋር ሱልጣን አሊ ሚራህ ሀንፋሬን ያፈራ ህዝብ መሆኑን ገልፀዋል።

በማከልም ክብርት ነፊሳ የአፋር ህዝብ ለዘመናት ራስን በራስ የማስተዳዳር መብት፤ ማንነቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ሳይበረዝና ሳይጠፋ ሊጠብቅ የቻለው በባህላዊ አስተዳደር ስርዓት “አፋሬ“ እና በባህላዊ ህግ “መዳዓ” አማካኝነት ነው ብለው እነዚህ ባህላዊ የአስተዳዳር ስርዓትና ህጎችን በማስመልከት ዛሬ የሚካሄደው ኮንፈረንስ ዕሴቶቹን ለትውልድ ጠብቆ ለማቆየት ትልቅ ፋይዳ ያለው ነው ብለዋል።

በመቀጠልም የለውጡ መንግስት የመደመር እሳቤን መሰረት በማድረግ ባህላዊ ሀብቶችን እና አገረሰባዊ እውቀቶችን በማጎልበት አስተማማኝ የልማት አቅም ለመፍጠር እና አገራዊ ብልጽግናን ለማሳካት በከፍተኛ ትኩረት እንዲሰራ ባሰቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አገራዊ የባህል ልማት ፖሊሲና አሰራሮችን በመዘርጋት ባህል የልማቱ ቁልፍ መሳሪያ እንዲሆን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ እንደሚገኝ አብራርተዋል።

በመጨረሻም ሚኒስቴር መስርያ ቤቱ የዘርፉን ልማት ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የህዝብ ክብረ በዓላት፣ ቋንቋዎችና ባህላዊ የግጭት አፈታት ስርዓቶች አገራዊ ፕሮፋይል በማዘጋጀት ለትውልድ ለማስተላለፍ እየሰራ የሚገኝ መሆኑን በመሳወቅ ባህላዊ የፍትህ ስርዓቶቻችን ሳይበረዙ ለትውልድ እንዲተላለፍ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና እንዲያገኙ ከምን ጊዜውም በላይ በትኩረት በመስራት የማህበረሰቡን መስተጋር በማሳደግ አገራዊ እድገትን ለማፋጠን እየተጋ እንደሚገኝ በማብራራት በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የባህልና ቋንቋ ኮንፈረንስ "አፋሬ" የታለመለትን አላማ የሚያሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል።

ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው መርሃ ግብር በአፋሮች ዘንድ ከጥንት ጀምሮ

𝗔𝗯𝗾𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗾𝘂𝗻𝘅𝗮𝗻𝗲𝘆𝘁𝗶𝗵 firqawah YanShifa_subcaato ( Laale  ) Abqaala Daqaarak Dagar diig Qunxaaneytah 10,000 birrih qokol a...
18/01/2026

𝗔𝗯𝗾𝗮𝗮𝗹𝗮 𝗾𝘂𝗻𝘅𝗮𝗻𝗲𝘆𝘁𝗶𝗵 firqawah Yan
Shifa_subcaato ( Laale ) Abqaala Daqaarak Dagar diig Qunxaaneytah 10,000 birrih qokol abe. Raqatemit Baraka koh gactay🙏🙏🙏
gadda g*y

15/12/2025

Address

Abala

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abqaala Daqaarak Qunxaaneyta Xa/Af/Wa/Ku/buxa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category