Abrham kalu/ደራሲ

Abrham kalu/ደራሲ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abrham kalu/ደራሲ, Shewa, Adama.

01/12/2025
 #ንፍታሌም......ናታየ ቀድመኸኛል ብየ ነበር ፤ ግን ደሞ መንገዱን አላመንኩትም ፤ ወጪ ወራጅው ውስጥ አይኖቼን ተክየ እየፈለኩህ ነበር ፤ የእኔ ውድ እንዴ ነህ ? አለች ፤ ኬብሮን ። የ...
01/12/2025

#ንፍታሌም
......ናታየ ቀድመኸኛል ብየ ነበር ፤ ግን ደሞ መንገዱን አላመንኩትም ፤ ወጪ ወራጅው ውስጥ አይኖቼን ተክየ እየፈለኩህ ነበር ፤ የእኔ ውድ እንዴ ነህ ? አለች ፤ ኬብሮን ። የጥጥ ፍልቃቂ የሚመስሉ ጥርሶቿን ብልጪ እያደረገች ።

ፍንድቅ ፣ ፍንድቅድቅ ባለ የናፍቆት ሰላምታ ፤ በውብ ፈገግታ ታጅበው ተቃቀፉ ።

ኬብሮን ከተቃቀፉበት ትንሽ ለቀቅ አድርጋ እረጅም ሰጎን የሚመስለው አንገቱ ስር ተለጠፈች ፤ በስንደዶ እረጅም አፍንጫዋ ማራኪ ጠረኑን ማገችው ፤ የማር ጠረን ፣ ለዛውም የወለላ ማር በህሊናዋ እየተዥጎደጎደ መላሰውነቷን አዳረሰው ፤ አጥለቀለቀው ፤ የአይኖቿ እንባ በናታን ደረት ላይ ኮለል አሉ ፤ አልታወቃትም ..

ናታን ቀና አድርጎ በእጆቹ መዳፍ ጠራረገላት ፤

ኬብሮሜ ሆድ ብሶህ ሆድ አታስብሰኝ አላልሽኝም ፤ እና ለምን ሆድ ብሶሽ ሆድ ..........................................፤

👉 #ሙሉ ለማንበብ # afroread app ላይ ያገኙታል ። 👉 https://afroreadapp.com/store/authors

ተጋበዙልኝ # ሼር በማድረግም ጋብዙልኝ ፤

Address

Shewa
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abrham kalu/ደራሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share