Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ

Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ, Addis Ababa.

እንቁላል ለጤና!!
16/06/2025

እንቁላል ለጤና!!

16/06/2025
🥚e🥚g🥚g🥚sCall Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ አቅራቢ0956_4040_86 📍 Addis Ababa for አድስአቤቤ lowest cost/with bulk price/ + fast & f...
16/06/2025

🥚e🥚g🥚g🥚s
Call Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ አቅራቢ
0956_4040_86
📍 Addis Ababa for አድስአቤቤ
lowest cost/with bulk price/ + fast & free delivery...

able to being our best and permanent customer, preparing us to be your best choice in the city!

🥚🥚🥚🐣🐣🐣
13/06/2025

🥚🥚🥚
🐣🐣🐣

እንቁ_ላል በተሻለ ዋጋ እኛጋ ይሸምቱ አድስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞች ብቻ ለባለ ሱቅ እና ለካፌና ለሬስቶራንቶች  ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር  በፍጥነት እና በቋሚነት ቤትዎ እናደርሳለን!ስ...
13/06/2025

እንቁ_ላል በተሻለ ዋጋ እኛጋ ይሸምቱ
አድስ አበባ ለሚገኙ ደንበኞች ብቻ
ለባለ ሱቅ እና ለካፌና ለሬስቶራንቶች
ከነጻ የማድረስ አገልግሎት ጋር በፍጥነት እና በቋሚነት ቤትዎ እናደርሳለን!

ስልክ
09_67_0230_92
0956_4040_84

እንቁላል ከፈለጉ ከ50 ፍሬ ጀምሮበ 0956_4040_84 ይደውሉ
10/06/2025

እንቁላል ከፈለጉ ከ50 ፍሬ ጀምሮ
በ 0956_4040_84 ይደውሉ

ቱርክ 700 ኮንቴይነር እንቁላል ወደ አሜሪካ ለመላክ ተስማማች።የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀያል ሀገር አሜሪካ በወፍ ጉንፋን ወረርሽኝ ምክንያት የእንቁላል እጥረት አጋጥሟታል።በሀገሪቱ ያጋጠመው ...
21/02/2025

ቱርክ 700 ኮንቴይነር እንቁላል ወደ አሜሪካ ለመላክ ተስማማች።

የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀያል ሀገር አሜሪካ በወፍ ጉንፋን ወረርሽኝ ምክንያት የእንቁላል እጥረት አጋጥሟታል።

በሀገሪቱ ያጋጠመው የወፍ ጉንፋን እንቁላል እና የዶሮ ስጋ አቅራቢዎች ምርቶቻቸውን ለማስወገድ ተገደዋል።

አሜሪካ ባለፉት ሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ በተደጋጋሚ ባጋጠመው የወፍ ጉንፋን ምክንያት 162 ሚሊዮን ጫጩቶችን እንዲወገዱ ተደርገዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ የእንቁላል ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ፣ የግብርና ሚኒስቴር በቂ ጥናት አለመደረጉን አስታውቋል። 🥚በአሁኑ ወቅት የሀበሻ እንቁላል ከሃያ ብር በላይ፣ የፈረንጅ እ...
21/02/2025

በአዲስ አበባ ከተማ የእንቁላል ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን ተከትሎ፣ የግብርና ሚኒስቴር በቂ ጥናት አለመደረጉን አስታውቋል። 🥚

በአሁኑ ወቅት የሀበሻ እንቁላል ከሃያ ብር በላይ፣ የፈረንጅ እንቁላል ደግሞ በአስራ ስምንት ብር እየተሸጠ ይገኛል። 📈

የሚኒስቴሩ የእንስሳትና አሳ ሀብት ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ወይዘሮ ጽጌረዳ ፍቃዱ እንደገለጹት፣ በስድስት ወራት ውስጥ አራት ነጥብ አምስት ቢሊዮን እንቁላል ከእቅድ በላይ ቢመረትም፣ የዋጋ ጭማሪው መንስኤ ጥናት ይፈልጋል። 🔍

ምንጭ፡ በቅድስት ደጀኔ 📰

በ30 ቀናት 1 ሺህ እንቁላል የተመገበው ወጣትጆሴፍ ኤቨሬት ይባላል። የቶኪዮ ነዋሪ ነው ሲሆን በርከት ያሉ እንቁላሎችን በጥሬው መመገብ ለሰውነት ግንባታ እና ለጤና ጥሩ ነው የሚል ነገር በመ...
21/02/2025

በ30 ቀናት 1 ሺህ እንቁላል የተመገበው ወጣት

ጆሴፍ ኤቨሬት ይባላል። የቶኪዮ ነዋሪ ነው ሲሆን በርከት ያሉ እንቁላሎችን በጥሬው መመገብ ለሰውነት ግንባታ እና ለጤና ጥሩ ነው የሚል ነገር በመስማቱ በቀን በአማካይ 30 እንቁላሎችን ለመመገብ ይወስናል።

ታዲያ እንቁላሎቹን መመገብ ከመጀመሩ በፊት 78 ኪሎ ግራም ይመዝን የነበረው ይኸው ወጣት ሙሉ የጤና ምርመራ በማድረግ መነሻ መረጃዎቹን መዝግቦ ይይዛል።

በእያንዳንዷ ቀን ሂደቱ ለአድናቂዎቹ በዩቲዩብ ሲያጋራ የቆየው ጆሴፍ ከፍተኛ ለውጥን በሰውነቱ ላይ መመልከቱን ይናገራል።

ታዲያ 250 እንቁላሎችን ከተመገበ በኋላ በግሳት እና በፈስ በመቸገሩ ምክንያት ፍቅረኛው አልጋ ለይቶ እንዲተኛ እንዳደረገችው ለሚረር ኒውስ ተናግሯል።

በዚሁ አመጋገቡ ምክንያት በመጀመሪያዎቹ ተከታታይ ማስመለስ፣ የሆድ ህመምና በርካታ የጤና መቃወስ ገጥሞት ነበር።

ታዲያ በወሩ መጨረሻ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ጡንቻ መጨመሩን መቻሉን ለአድናቂዎቹ በዩቲዩብ ቻናሉ አጋርቷል።

እንቁላል በቀላሉ መገኘት የሚችል እና በፍጥነት ተሰርቶ ለልጆች ምግብነት መቅረብ የሚችል የምግብ አይነት ስለሆነ እንቁላልን ለልጅዎ ምርጫ ያድርጉ። ከ6 ወር ጀምሮ ይመግቡ!
21/02/2025

እንቁላል በቀላሉ መገኘት የሚችል እና በፍጥነት ተሰርቶ ለልጆች ምግብነት መቅረብ የሚችል የምግብ አይነት ስለሆነ እንቁላልን ለልጅዎ ምርጫ ያድርጉ። ከ6 ወር ጀምሮ ይመግቡ!

If you are cafe owner, Restaurant owner or any others who those consumes more   in their demand, we are promised to supp...
21/02/2025

If you are cafe owner, Restaurant owner or any others who those consumes more in their demand, we are promised to supply to fulfill your need. Let's you go register in message box....

➾Free Delivery service is available in Addis!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251967671951

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ku..Kuየ እንቁላል ሽያጭ እና አቅራቢ:

Share