Sndew Arada

Sndew Arada Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sndew Arada, Grocers, Addis Ababa.

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!     !
26/02/2026

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ!
ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!


!

የሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የፓርቲያችን ብልፅግና መወዳደሪያ ምልክት የስንዴ ነዶ የሀገራራችን  ኢትትዮጵያ  ብልፅግና ማረጋገጥን ያነገበ፤ ነገን በማለም በመደመር ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር...
24/02/2026

የሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የፓርቲያችን ብልፅግና መወዳደሪያ ምልክት የስንዴ ነዶ የሀገራራችን ኢትትዮጵያ ብልፅግና ማረጋገጥን ያነገበ፤ ነገን በማለም በመደመር ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገሪያ ነው!
አቶ የኃላሸት በቀለ

የአራዳ ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የወጣት ክንፍ የሰባተኛው ሀገራዊና ከተማ አቀፍ የምርጫ ማኔፌስቶና የመወዳደሪያ ምልክት የማስተዋወቂያ ኘሮግራም አደረገ።

ህዝቦች በጋራ በመሆን የትብብር ዲሞክራሲ ተግባራዊ በማድረግ በ6ተኛ ሀገራዊ ምርጫ ቃል የገባውን ከገጠር እስከ ከተማ በስኬት በመተግበር በስራዎቿ ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍ ብላ እንድትታይና ተምሳሌነቷ ጎልታ እንዲወጣ ማድረጉ በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ የኃላሸት በቀለ ገልጿል።

ወጣትን ያላቀፈ የወጣቶች ተሳትፎ ያላረጋገጠ ብልፅግና እንደማይኖር የገለፁት አቶ የኃላሸት ይህንን በተግባር ለማረጋገጥ በአመራር በመሪነቱም ሚና እንዲገቡ በማድረግ ተልዕኮን በውጤት በማስፈፀምና በመፈፀም የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ማረጋገጥ መቻሉ አስገንዝቧል።

ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብልፅግና ፓርቲ ስንደመር በአንድነት ስንቆም ለሀገር ብልፅግና ማረጋገጥ መቻል እንደሚቻል የስንዴ ነዶ ማረጋገጫ ነው በስንዴ ነዶ ትብብርን ፅናትን የኢኮኖሚ እድገት የሚያረጋግጥ በመሆኑ በመገንዘብ የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች አገር መገንባት ያለመ መሆኑ አቶ የኃላሸት አስገንዝቧል።

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር በሚል መሪ ቃል የሰባተኛው ሀገራዊ ከተማ አቀፍ ምርጫ በማድረግ የምርጫ ሂደቱ የተሳካ እንዲሆን ዲሞክራሲ በተግባር በመግለጥ ነፃ ፍትሀዊነት ያረጋገጠ ምርጫ ለማድረግ የወጣቱ ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማረጋገጥ ቅቡልነት ያለው ምርጫ ማከናወን መቻል እንደሚገባ በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ሰብሳቢ ወጣት ቤተሌሔም ትዳሩ ገልጿል።

ምርጫ የአንድ ሀገር ከፍታዋ የሚረጋገጥበት የዘመነ ፓለቲካ እውን የሚሆንበት ነው ከዚህም አንፃር ሀገራችን ኢትዮጵያ የምታደርገው 7ተኛው ምርጫ ፍፁም ዲሞክራሲ ተዓማኒና ቅቡልነት ያለው ምርጫ የማድረግ ስራ በማድረግ ብልፅግና ፓርቲ የመወዳደሪያ የምርጫ ምልክቱን የስንዴ ነዶ በመምረጥ ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያ እውን ማድረግ እንደሚገባ ወጣት ቤተሌሄም ተናግሯል።

በኘሮግራሙም በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ የኃላሸት በቀለ፣ በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ምክትልና የፓለቲካ ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደቻሳ ጆቴ፣ በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አስናቀ ፣በብልፅግና ፓርቲ አራዳ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የወጣቶች ክንፍ ሰብሳቢ ወጣት ቤተሌሔም ትዳሩ ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የወጣት አደረጃጀቶች ተገኝተውበታል።



!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sndew Arada posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category