Zoye brokers / ዞዪ የኮሚሽን ስራ

Zoye brokers / ዞዪ የኮሚሽን ስራ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Zoye brokers / ዞዪ የኮሚሽን ስራ, Grocers, 0964820897, Addis Ababa.

04/07/2023
በ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ከፍራሹ ዉጪ 35
02/02/2023

በ ጥሩ ሁኔታ ላይ ያለ ከፍራሹ ዉጪ 35

27/01/2023

ቋንቋቸው የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸው የብራሌ ማህበረሰብ አባላት ናቸው። 7 የቋንቋው ተናጋሪዎች ቀርተዋል። ደቡብ ኦሞ ኢትዮጵያ!! መረጃውን ያቀበለን ወልዴ ላቀው ነው!!

27/01/2023

ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል
የተላለፈ መልዕክት

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ችግር ሁላችንንም እጅግ አሳዝኖናል፡፡ አሁንም የቤተክርስቲያኒቱ ብፁዓን አባቶች በጸሎት፤ በታላቅ ማስተዋልና በይቅርታ የተከሰተውን ክፍተት በመዝጋት አንድነትዋ የተጠበቀ ጠንካራ ቤተክርስቲያን ሆና እንድትቀጥል እንደሚያደርጉ እምነታችን ነው፡፡
ይህ እስከሚሆን ድረስ ግን የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል፤ የቤተክርስቲያኒቱን አንደነትና ሰላም በተመለከተ ሁሉን ቻይ በሆነው አምላካችን ፊት በጸሎት ማቅረባችንን እንደምንቀጥል ስንገልጽ በታላቅ አክብሮት ነው፡፡
እግዚአብሔር አምላካችን የሰላምና የፍቅር ዓመት ያድርግልን!!

ቄስ ደረጀ ጀምበሩ
የካውንስሉ ጠቅላይ ፀሐፊ
Via: ክርስቲያን ቲዩብ

23/01/2023
23/01/2023

ቤተ ክርስቲያንን ተዋት አኔንም ይመለከተኛል

23/01/2023






23/01/2023

ለኦርቶዶክሳውያንና የቤተ ክርስቲያን ህልውና ለሚያሳስባችሁ ሁሉ ይህ የማኅበራዊ ሚዲያ ዘመቻ ጥሪ ቀርቧል !

ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን መቆማችንን ለማሳየት ሁላችንም ፕሮፋይላችንን በዚህ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፎቶ እንድንቀይርና ከታች ያሉትን ሃሽታጎችም አብረን ፖስት እንድናደርግ እንጠይቃለን።










"ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት

@መ/ር ሄኖክ ኃይሌ

Address

0964820897
Addis Ababa

Telephone

+251964820897

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zoye brokers / ዞዪ የኮሚሽን ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category