የአማራ ልዩ ሃይል ቴጅAmhara Special Forces Tage

የአማራ ልዩ ሃይል ቴጅAmhara Special Forces Tage Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from የአማራ ልዩ ሃይል ቴጅAmhara Special Forces Tage, Grocers, አማራ Amhara, Addis Ababa.

የአስካለ ደምሌ ስቃይ በሞት ተጠናቋል😭😭
21/02/2026

የአስካለ ደምሌ ስቃይ በሞት ተጠናቋል😭😭

15/02/2026

ወረታ ገቢ ተደርጋለች

14/01/2026

እየገቡ ነው እነ ነፃ አውጭ😁😁

24/07/2024

የስልጣን ጥም የለብንም ስትሉ ነበር አደል እና
እስክንድር ተመረጠ ብላቹሁ
የምትንጫጩ ለምን ነው አሜን ብላቹሁ ለምን አትቀበሉም

28/11/2023
04/08/2023

ፋኖ እውነትን ይዞ ስለሚዋጋ ፈጣሬ ጥሎ አይጥለውም💪💪💪

የደቡብ ጎንደሯ ሀሙሲት ከተማ ከባህር ዳር ወደ ጎንደር ያለዉን መንገድ የአካባቢዉ ወጣትና ፋኖዎች በዚህ መልኩ ጠርቅመው ዘግተውታል!
02/08/2023

የደቡብ ጎንደሯ ሀሙሲት ከተማ ከባህር ዳር ወደ ጎንደር ያለዉን መንገድ የአካባቢዉ ወጣትና ፋኖዎች በዚህ መልኩ ጠርቅመው ዘግተውታል!

የደብረ ኤልያስን ገዳም ያወደመዉ አሁን ከመሸ 12 ሰዓት ገደማ ከደብረ ኤልያስ ወረዳ በእግረኛ እየወጣ ይገኛል እናም  የማቻክል,የደብረ ማርቆስ ህዝባዊ ሃይል ፋኖዎች ጥንቃቄ አድርጉወንቃና ፈ...
02/08/2023

የደብረ ኤልያስን ገዳም ያወደመዉ አሁን ከመሸ 12 ሰዓት ገደማ ከደብረ ኤልያስ ወረዳ በእግረኛ እየወጣ ይገኛል እናም የማቻክል,የደብረ ማርቆስ ህዝባዊ ሃይል ፋኖዎች ጥንቃቄ አድርጉ
ወንቃና ፈንድቃ አካባቢ ማምሻውን እየተከታተላችሁ

የኮርክ ፋኖ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ የሆነችውን ደብረ ማርቆስን ተቆጣጠረፋኖዎቹ ደ/ማርቆስ ሲገቡ ህዝቡ አጅቦ ከፍተኛ አቀባበል እያደረገላቸው ነው። የደብረማርቆስ ህዝብ ግልብጥ ብሎ በ...
02/08/2023

የኮርክ ፋኖ የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ የሆነችውን ደብረ ማርቆስን ተቆጣጠረ

ፋኖዎቹ ደ/ማርቆስ ሲገቡ ህዝቡ አጅቦ ከፍተኛ አቀባበል እያደረገላቸው ነው። የደብረማርቆስ ህዝብ ግልብጥ ብሎ በመውጣቱ መንገድ አልበቃ ብሎታል። እስካሁን ድረስ የከተማውን ሁለት ጣቢያዎች ተቆጣጥሯል።

 #ሰበር ዜና #በደብረማርቆስ ከተማ የጎዛምን ፖሊስ ጣቢያን ህዝቡ ተቆጣጠረ።በውስጡ የነበሩ የስርዓቱ ታጣቂዎች ቆባቸውን እና የደንብ ልብሳቸውን አየጣሉ ፈርጥጠዋል።ገሚሱ ታጣቂ "ህዝብ ላይ አ...
02/08/2023

#ሰበር ዜና

#በደብረማርቆስ ከተማ የጎዛምን ፖሊስ ጣቢያን ህዝቡ ተቆጣጠረ።

በውስጡ የነበሩ የስርዓቱ ታጣቂዎች ቆባቸውን እና የደንብ ልብሳቸውን አየጣሉ ፈርጥጠዋል።ገሚሱ ታጣቂ "ህዝብ ላይ አንተኩስም" አያለ ከነትጥቁ ህዝቡን እየተቀላቀለ ነው።

ከደቂቃዎች በኋለ ከተማ አስተዳደሩን ይቆጣጠራሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ጎንደር አዘዞ 🔥🤞አበራየው‼️
02/08/2023

ጎንደር አዘዞ 🔥🤞

አበራየው‼️

Address

አማራ Amhara
Addis Ababa
4KILLO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአማራ ልዩ ሃይል ቴጅAmhara Special Forces Tage posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category