ሰማያዊው አለም/Miracle Teka

ሰማያዊው አለም/Miracle Teka ኢየሱስ ጌታ ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ ትድናላችሁ የዘላለም ህይወትን ታገኛላችሁ!
#ኢየሱስ ይመጣል!!!!!

07/08/2026

ከነገ ቅዳሜ ጀምሮ
Hello ተብለህ ለክብርና ለሹመት ትጠራለህ።

 #ነገርህ አይበላሽም!!
05/08/2026

#ነገርህ አይበላሽም!!

 #የትኛውም የተያዘባችሁ ገንዘቦች በዚህ 24 ሰአት ዉስጥ ሲለቀቁላችሁ አያለሁ አሜን በማለት በእምነት ተቀበሉ🔥
01/08/2026

#የትኛውም የተያዘባችሁ ገንዘቦች በዚህ 24 ሰአት ዉስጥ ሲለቀቁላችሁ አያለሁ አሜን በማለት በእምነት ተቀበሉ🔥

 #ነገ አርብ ተሳክቷል የሚል ዜና ትሰማላችሁ። አሜን በማለት በእምነት ተቀበሉ
30/07/2026

#ነገ አርብ ተሳክቷል የሚል ዜና ትሰማላችሁ።
አሜን በማለት በእምነት ተቀበሉ

የጠላት አላማ ከሽፏል !  የእናንተ ሞት ቀርቷል እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቷል ።
20/07/2026

የጠላት አላማ ከሽፏል ! የእናንተ ሞት ቀርቷል እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቷል ።

 #ተዘግተውባችሁ የነበሩ በሮች አሁን በኢየሱስ ስም ሀይል ተከፈቱ።
10/07/2026

#ተዘግተውባችሁ የነበሩ በሮች አሁን በኢየሱስ ስም ሀይል ተከፈቱ።

🔥ተረስቻለሁ😥 ሰዉ የለኝም 😢አቅም የለኝም😢ትምህርት የለኝም😢ባጀት የለኝም፥ ትል ይሆናል።ዛሬ አዋጅ አለኝ ✋ከማይረባ ቦታ ትነሳለህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ህሩት ባለ ታርክ ያደረግሃል/ሻል...
09/07/2026

🔥ተረስቻለሁ😥 ሰዉ የለኝም 😢አቅም የለኝም😢ትምህርት የለኝም😢ባጀት የለኝም፥ ትል ይሆናል።
ዛሬ አዋጅ አለኝ ✋ከማይረባ ቦታ ትነሳለህ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ህሩት ባለ ታርክ ያደረግሃል/ሻል።

08/07/2026

በሮችን የማስከፈት ልዩ ትንቢታዊ ፕሮግራም! 🔓✨

​ቀን፦ እሁድ ሀምሌ 5 ቀን
🕐 ሰዓት፦ ማለዳ ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት ጀምሮ
📍 ቦታ፦ ሄቨን አምባሲ ኢንተርናሽናል ቸርች

መዝሙር 29:4 የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።​

♦️ የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ሚራክል ተካ በትንቢትና በነጻ መውጣት ያገለግላል🔥

♦️​ኑ! የተዘጉባችሁን በሮች በሃይል አስከፍቱ ‼️

ፋይናንሳችሁ በዚህ 24⏰ ሰአት ዉስጥ  ሲለቀቁላችሁ አያለሁ
05/07/2026

ፋይናንሳችሁ በዚህ 24⏰ ሰአት ዉስጥ ሲለቀቁላችሁ አያለሁ

ድንገተኛ ሀዘን ሳይሆን ድንገተኛበረከት ድንገተኛ ደስታ ያግኛችሁ።
27/06/2026

ድንገተኛ ሀዘን ሳይሆን ድንገተኛ
በረከት ድንገተኛ ደስታ ያግኛችሁ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰማያዊው አለም/Miracle Teka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category