12/12/2023
የሀገር መከላከያ ልዩ ኦፕሬሽን በኦሮሚያ
የሀገር መከላከያ ሠራዊት #በኦሮሚያ ክልል እያደረገ ባለዉ የአሸባሪዉ ሸኔ ታጣቂዎች እርምጃ እየተወሰደባቸዉ ይገኛል።
መከላከያ #በወለጋ፣ እና #ጉጂ አከባቢዎች ልዩ ኦፕሬሽን እያደረገ ሲገኝ በዚህ እጅግ በጣም ብዙ የአሸባሪዉ ታጣቂዎች እየተደመሰሱ እና እየተማረኩ እንደሚገኝ ታዉቋል።
ይህ ልዩ #ኦፕሬሽን በክልሉ ሌሎች አከባቢዎችም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል እና ሸኔን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት ይሰራል ተብሏል።