Kasu fans of chelsea

Kasu fans of chelsea Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kasu fans of chelsea, Grocers, Addis Ababa.

17/12/2024
16/12/2024
🇪🇹 ኢትዮጵያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው ዉድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ- የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲቀጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የማጣሪያ እና ፍፃሜ አትሌቲክስ ውድ...
02/08/2024

🇪🇹 ኢትዮጵያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው ዉድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ

- የ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ ውድድር በዛሬው ዕለት ሲቀጥል ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸው የማጣሪያ እና ፍፃሜ አትሌቲክስ ውድድሮች ይጠበቃሉ።

- በዛሬው ዕለት የ10,000 ወንዶች ፍፃሜ እንዲሁም 1,500 ወንዶች ፤ 800 እና 5,000 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ውድድሮች ይደረጋል።

⏱️ ቀን 6:05 :- 1,500ሜ ወንዶች ማጣሪያ ( አትሌት አብዲሳ ፈይሳ ፣ ሳሙኤል ተፈራ እና ኤርሚያስ ግርማ )

⏱️ ምሽት 1:10 :- 5,000ሜ ሴቶች ማጣሪያ ( አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና መዲና ኢሳ )

⏱️ ምሽት 2:45 :- 800ሜ ሴቶች ማጣሪያ ( አትሌት ሀብታም አለሙ ፣ ወርቅነሽ መሰለ እና ፅጌ ዱጉማ )

⏱️ ምሽት 4:20 :- 10,000ሜ ወንዶች ፍፃሜ ( አትሌት ሰለሞን ባረጋ ፣ ዮሚፍ ቀጄልቻ እና በሪሁ አረጋዊ )

💚💛❤️ መልካም ዕድል አትሌቶቻችን 💚💛❤️

01/08/2024
ያለምክንያት  ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ በሚገኙ ህገወጥ ነጋዴዎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መዉሰድ መጀመሩን የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤት አስታወቀ። ፅ/ቤቱ ባካሄደዉ ምልከታ እና የገ...
31/07/2024

ያለምክንያት ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ እያደረጉ በሚገኙ ህገወጥ ነጋዴዎች ላይ የተጠናከረ እርምጃ መዉሰድ መጀመሩን የልደታ ክፍለ ከተማ ንግድ ፅ/ቤት አስታወቀ።

ፅ/ቤቱ ባካሄደዉ ምልከታ እና የገበያ ዋጋ ቅኝት ወቅት የተወሰኑ ነጋዴዎች በንግድ እቃዎች ላይ ምክኒያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ የሸማች መብት ጥበቃ አዋጅን በተላለፉ ህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ መወሰዱን የክፍለ ከተማው ንግድ ጽ/ቤት አስታወቋል።

እርምጃው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት

31/07/2024
27/07/2024
27/07/2024
25/07/2024
25/07/2024

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kasu fans of chelsea posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category