27/05/2026
ውድ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ብልፅግና ፓርቲን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በምርጫ ክልል 06የሚወዳደሩ ዕጩ በድምፅ መስጫ ካርዱ ላይ ያሉበትን ቅደም ተከተል እናስተዋውቃችሁ!!!
👉በምርጫ ክልል 6 ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩት
አቶ ሳምሶን ወንድሜነህ እሸቱ
ፆታ :- ወንድ
የትምህርት ደረጃ :- የአርት ማስተርስ
ብልፅግናን ይምረጡ !!!