Prosperity Party Lafto Woreda Lebu Branch -ብልፅግና

Prosperity Party Lafto Woreda Lebu Branch  -ብልፅግና Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Prosperity Party Lafto Woreda Lebu Branch -ብልፅግና, Addis Ababa.

በመዲናችን አዲስ አበባ  በዚህ ሚያዝያ ወር ሶስት  ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶች ይከናወናሉ።በዚህ ወር ከሚካሄዱ ሶስት ዓለምአቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶች ውስጥ አንዱ በመጪው ቅዳሜ የሚካሄደው የአ...
16/04/2026

በመዲናችን አዲስ አበባ በዚህ ሚያዝያ ወር ሶስት ዓለም አቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶች ይከናወናሉ።

በዚህ ወር ከሚካሄዱ ሶስት ዓለምአቀፍ ስፖርታዊ ኩነቶች ውስጥ አንዱ በመጪው ቅዳሜ የሚካሄደው የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የአንድ ቀን የአትሌቲክስ ውድድር ነው።

ይህ ውድድር በመዲናችን አዲስ አበባ ሲካሄድ የመጀመሪያው ሲሆን ለዘርፍ መንግስት በሰጠው ትኩረት የስፖርት መሰረተ ልማቶች መስፋፋት እንደ ምክንያት ሊገለጽ ይችላል።

ውድድሩ ላይ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ እና ብዙ ተከታይ ያላቸው አትሌቶች ይሳተፉበታል። የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ሚያዝያ 10 በአዲስ አበባ ስታዲዮም የሚካሄድ ይሆናል።

በዚሁ ሚያዝያ ወር ከሚካሄዱ ውድድሮች ውስጥ ሲቲ ማውንቴን ባይክ ኢሊሚኔተር ዓለም አቀፍ የብስክሌት ውድድር እና ግራንድ ኢትዮጵያን ረን የሚካሄዱ ይሆናል።

ከተማ አስተዳደሩ ውድድሩን ለማሳካት ከባለድርሻ አካላት ጋር በቂ ዝግጅቶች ከማድረግ በዘለለ በኢትዮጵያ ያሉትን የስፖርት መሰረተ ልማቶች ለማስተዋወቅ የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ።

በቋንቋ እና ባህል አማራጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ የተደረገውን ብርቱ ክርክር አርብ ምሽት ይጠብቁ!ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!
15/04/2026

በቋንቋ እና ባህል አማራጭ ፖሊሲዎች ዙሪያ የተደረገውን ብርቱ ክርክር አርብ ምሽት ይጠብቁ!

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!



የዲሞክራሲ መብትምን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ወስደዎል ለቀጣይ አምስት ዓመት የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞን የሚረጋግጥ መንግሥትን ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድዎን ይውሰዱ?  ...
15/04/2026

የዲሞክራሲ መብትምን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ወስደዎል

ለቀጣይ አምስት ዓመት የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞን የሚረጋግጥ መንግሥትን ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድዎን ይውሰዱ?




15/04/2026
14/04/2026
በቀጣይ አምስት ዓመት ኢትዮጵያን የሚመራ መንግሥትን ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድዎን ወስደዋልን?የዴሞክራሲ መብትዎን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ለመዉሰድ የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ...
14/04/2026

በቀጣይ አምስት ዓመት ኢትዮጵያን የሚመራ መንግሥትን ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድዎን ወስደዋልን?

የዴሞክራሲ መብትዎን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ለመዉሰድ የምዝገባ ጊዜ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ይህ ወርቃማ ዕድል ሳያመልጥዎ የመራጭነት ካርድዎን ፈጥኖ ይዉሰዱ!


አፍሪካዊት ኃይል: ብልፅግና ፓርቲ የሚያልማት ኢትዮጵያ !!እኛ አፍሪካውያን በዓለም ሥርዓት ውስጥ በተከታይነት የተፅዕኖ ጥላ ውስጥ የተዛባ ምስል ይዘን እንገኛለን። ተከታይነታችን የሌሎችን በ...
14/04/2026

አፍሪካዊት ኃይል: ብልፅግና ፓርቲ የሚያልማት ኢትዮጵያ !!

እኛ አፍሪካውያን በዓለም ሥርዓት ውስጥ በተከታይነት የተፅዕኖ ጥላ ውስጥ የተዛባ ምስል ይዘን እንገኛለን። ተከታይነታችን የሌሎችን በጎ ፍቃድ ጠያቂ ስላደረገን በህልውናችንና በተፈጥሮ ሀብታችን የመወሰንና የመጠቀም ነጻነታችንንና ዐቅማችንን አጥተናል። በዚህም የተነሣ በቀጣናችንና በዓለም ጉዳይ የዳር ተመልካች ነን፡፡

የኢትዮጵያ መበልጸግ፣ በዓለም አቀፍ መድረክ ተደማጭና ተከባሪ በመሆን፣ ለሰብአዊ መብቶች መከበር፣ ለፍትሕ መስፈን፣ ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላምና ብልፅግና መስፈን አስተዋፅዖ ያደርጋል፡፡

ለዚህ እውን መሆን የሚያገለግለውን ፍሪሊዮናዊ ድጋፍና ትብብርን ለማጠናከር ይሠራል፡፡ የኢትዮጵያ ብልፅግና፣ እነዚህን ሁሉ ዐቅሞች በመጠቀም፣ በዲፕሎማሲና በዓለም አቀፍ ትብብር፣ በሁለትዮሽና በብዙኃን መድረኮች፣ ተፅዕኖዋ ያደገ አፍሪካዊት ኃያል እንደትሆን ያለመ ነው።

ዩኒቨርሲቲዎቿና የምርምር ተቋሞቿ የዕውቀት እና የፈጠራ ማዕከል ሆነው ከዓለም ዙሪያ ብሩህ አእምሮዎች የሚሰባሰቡባቸው የሥልጣኔ መናኸሪያዎች ይሆናሉ፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና ያላቸው ልሂቃንና መሪዎች የሚፈጠሩባቸው ማዕከላት ይሆናሉ፡፡ ከእነዚህ ማዕከሎች ለሀገራችንና ለዓለም የሚተርፉ ሳይንሳዊ ግኝቶች ይፈልቃሉ፡፡ የላቁ ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ይመነጫሉ፡፡ እንዲሁም በተለያዩ መስኮች መሪ ሊቃውንት ይወጣሉ፡፡ በአጠቃላይ በዕውቀትና በኢኖቬሽን አፍሪካዊት ኃይል እንድትሆን ሕልም አለን።

በሁለንተናዊ ብልፅግናዋ፣ በመልካም አስተዳደርዋ እና በፍትሐዊነቷ፣ ለሰውና ለምድር ሰላም ባላት ቀናና ቁርጠኛ አበርክቶ፣ ለዓለም ሀገራት የተስፋ ብርሃን የምትሆን አፍሪካዊት ኃያል ሀገርን ለመፍጠር እናልማለን።

ለሰው ልጆች የተመቸ ዓለምን በመፍጠር አበርክቶዋ የጎላ አፍሪካዊት ኃይል የሆነች ኢትዮጵያን እንገነባለን፡፡ ይሄንንም አሁን መገንባት ልንጀምረው የሚገባንና የሚቻል እንደሆነ ፓርቲያችን ብልፅግና ያምናል።




ለቀጣይ አምስት ዓመት የሚመራዎትን መንግሥት ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድ ወስደዋልን?የምዝገባ ጊዜው እያለቀ ነው። የዴሞክራሲ መብትዎን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ይውሰዱ    ...
14/04/2026

ለቀጣይ አምስት ዓመት የሚመራዎትን መንግሥት ለመምረጥ የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድ ወስደዋልን?

የምዝገባ ጊዜው እያለቀ ነው። የዴሞክራሲ መብትዎን የሚያረጋግጡበትን የምርጫ ካርድ ይውሰዱ




ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፦ ለሀገረ መንግሥት ፅናት!ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማለት ከሁለት ፅንፎች የተላቀቀ ቀመር ነው። “ለኅብርነት ቦታ ከማይሰጥ አንድነት” እና “ለአንድነት ቦታ ከማይሰጥ ኅብ...
13/04/2026

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት፦ ለሀገረ መንግሥት ፅናት!

ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማለት ከሁለት ፅንፎች የተላቀቀ ቀመር ነው።

“ለኅብርነት ቦታ ከማይሰጥ አንድነት” እና “ለአንድነት ቦታ ከማይሰጥ ኅብርነት” የተላቀቀ፡፡

ኅብረ ብሔራዊነት ሀገራዊ መልክ፣ ከአንድነት ጋር ሊጋጭ የማይችል መሆኑን ዕውቅና ይሰጣል፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ፅንፍ ወጥቶ ሀገራዊ አንድነትን አደጋ ውስጥ እንዲጥል አይፈቅድም፡፡

እንዲሁም ሀገራዊ አንድነት ስንል - አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመገንባት በሚያስችሉ ዕሤቶች ላይ የተመሠረተ፣ ለኅብረ ብሔራዊነት ዕውቅና የሰጠ እና በወል ትርክት ላይ የተገነባ ነው፡፡

ብልፅግና ይሄንን ሀገር የሚያጸና ዕሳቤ መሬት ላይ በሚገባ በማውረድ፣ የሀገረ መንግሥቱን ፅናት ለመፍጠር ይሠራል፡፡

ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማፅናት በሚከተሉት ዐበይት ጉዳዮች ላይ ፓርቲያችን አበክሮና አጠናክሮ ይሠራል።




13/04/2026

ምርጫ ወንድና ሴት፣ ወጣትና ጎልማሳ፣ የተማረና ያልተማረ፣ ሀብታምና ድሃ እኩል ስለ ሀገራቸው እጣፈንታ የሚወስኑበት ትልቅ የዜግነት ስልጣን ነው።

ይህንን የዜግነት ስልጣንዎን በአግባቡ ለመጠቀም የሚያስችልዎትን የምርጫ ካርድ ወስደዋልን? ካልወሰዱ አሁኑኑ ይውሰዱ፤ ለመምረጥም ይሰናዱ!




እርስዎ የዜግነት መብትዎን ተጠቅመው የሚመራዎትን መንግሥት ካልመረጡ ሌሎች ይመርጡልዎታል።  በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወክልዎትን መንግሥት ለመምረጥ የምርጫ ካርድ ወስደዋልን? የምዝገባው ጊዜ ...
13/04/2026

እርስዎ የዜግነት መብትዎን ተጠቅመው የሚመራዎትን መንግሥት ካልመረጡ ሌሎች ይመርጡልዎታል። በ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወክልዎትን መንግሥት ለመምረጥ የምርጫ ካርድ ወስደዋልን? የምዝገባው ጊዜ እየተገባደደ ስለሆነ አሁኑኑ ይመዝገቡ፤ ለመምረጥ ይዘጋጃሉ!


13/04/2026

የኮሪደር ልማት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት ፈጠሯል!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperity Party Lafto Woreda Lebu Branch -ብልፅግና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share