ዮናስ ዲጂታል ማርኬቲንግ Yonas digital marketing

ዮናስ ዲጂታል ማርኬቲንግ Yonas digital marketing Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዮናስ ዲጂታል ማርኬቲንግ Yonas digital marketing, Grocers, addis ababa, Addis Ababa.

Air Jordan 3 original shoes for sale 🔥ጥራት: ከፍተኛ (Original / High quality)ሁኔታ: አዲስ / በጣም ንጹህSize:39,40, 42 / 43ቦታ: Addis ...
08/04/2026

Air Jordan 3 original shoes for sale 🔥
ጥራት: ከፍተኛ (Original / High quality)
ሁኔታ: አዲስ / በጣም ንጹህ
Size:39,40, 42 / 43
ቦታ: Addis Ababa
ዋጋ: (4800)
👉free Delivery አለ
👉 በፍጥነት አግኙኝ (
0920643416

ዓለም አቀፍ ካርዱ መምጣቱ ለገዢው "ገነት" ለሻጩ ግን "ፈተና" ነው! 💳⚠️እስካሁን የአገር ውስጥ ብራንዶች የተጠበቁት በ"ካርድ እጦት" አጥር ነበር። አጥር የሌለው በረት ደግሞ ለተኩላ ይመ...
13/02/2026

ዓለም አቀፍ ካርዱ መምጣቱ ለገዢው "ገነት" ለሻጩ ግን "ፈተና" ነው! 💳⚠️
እስካሁን የአገር ውስጥ ብራንዶች የተጠበቁት በ"ካርድ እጦት" አጥር ነበር።
አጥር የሌለው በረት ደግሞ ለተኩላ ይመቻል እንደሚባለው.. አሁን በራችን ተከፍቷል 🐏🐂

ሰሞኑን National Bank of Ethiopia ባወጣው አዲሱ መመሪያ የሁላችንንም ቢዝነስ የሚቀይር ትልቅ ታሪክ ነው። ባንኮች ለደንበኞቻቸው ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ (International Card) እንዲሰጡ ተፈቅዶላቸዋል..

አንድ ገዢ ከጎናችሁ ካለው ሱቅ ይልቅ፣ አሜሪካ ካለው Amazon ወይም AliExpress በቀላሉ ማዘዝ የሚችልበት ቀን መጣ ማለት ነው።

ታዲያ ለአገር ውስጥ ብራንዶች ይሄ "የበረሃ ስደት" ወይስ "የትንሳኤ ጉዞ" ነው❓
✨ አያችሁ.. ዓለም ከደጃፋችን መጥታለች!

ከእንግዲህ ዝም ብሎ "መሸጥ" አይሰራም። የውጭ ሀገር ብራንዶች በጥራት፣ በፍጥነት እና በስም ገበያውን ሊወርሩት ይችላሉ።

ታዲያ የአገር ውስጥ ብራንድ ባለቤቶች ምን ማድረግ አለባቸው❓

1. እውነተኛ ዋጋ (Real Value) መስጠት
ዝም ብሎ ምርት መሸጥ ሳይሆን፣ በደንበኛው ህይወት ላይ ትርጉም ያለው ተጽዕኖ (Impact) መፍጠር እና ዘላቂ ታማኝነትን (Customer Loyalty) መገንባት።

2. ብራንድ ሆኖ መቆም (Stand Out)
የደንበኛን ስሜት መረዳት (Empathy) የብራንድህ መለያ ሊሆን ይገባል፤ ገበያው ውስጥ ጎልቶ ለመታየት ከሽያጭ በላይ ለደንበኛ ተሞክሮ (User Experience) ቅድሚያ መስጠት ግድ ይላል።

3. ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቀ ጥራት (Global Standards) ከአገር ውስጥ ባህልና እሴት (Local Context) ጋር ሲቀላቀል፣ ማንም የማይደፍረው የማይበገር ተወዳዳሪነት (Unbeatable Competitive Advantage) ይፈጥራል።

👆 አያችሁ.. ካርዱ መምጣቱ ብቻውን በረከት አይደለም። ይልቁንም ጠንካራ ብራንድ ያልሆኑትን "የሚበላ"፣ ጠንካሮችን ደግሞ "የሚያጸና" ፈተና ነው ❌

የአገር ውስጥ ብራንዶች ሆይ.. ገበያው ሳይበላችሁ፣ እናንተ ጥራታችሁን አሳድጉ። ካልሆነ ግን በገዛ ሜዳችሁ ባይተዋር መሆናችሁ አይቀርም 😞

💡 Antsar Communication እንዲህ ይላችኋል፡ አሁን ፉክክሩ ከጎረቤታችሁ ጋር ሳይሆን ከዓለም ጋር ነው።
ብራንድ መሆን ምርጫ ሳይሆን "ህልውና" (Survival) የሆነበት ጊዜ ላይ ደርሰናል!

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዮናስ ዲጂታል ማርኬቲንግ Yonas digital marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category