ስኬት ገበያ Sket Gebeya

ስኬት ገበያ Sket Gebeya Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ስኬት ገበያ Sket Gebeya, Grocers, Piasa, Addis Ababa.

02/01/2025
የልጆች አልጋ Delux Baby Playpen Bed ኢሮፕ ስታንዳርድ🟦አምናም ፣ ካች አምናም ጎራብሎ ብዙ የሞደርን እናቶችን ፍላጎት አርክቷል🟦ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬውም ከፍተኛ ...
23/10/2024

የልጆች አልጋ Delux Baby Playpen Bed ኢሮፕ ስታንዳርድ

🟦አምናም ፣ ካች አምናም ጎራብሎ ብዙ የሞደርን እናቶችን ፍላጎት አርክቷል

🟦ይህ አልጋ ጥራት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬውም ከፍተኛ ነው

🟦 ከ 0 - 6 አመት ያሉ ልጆችን
አንፈላሶ ለሽ ብለው እንዲተኙ
ያደርጋል

🟦 እርስዎም ከልጅዎ ጋር አልጋው
ውስጥ እየተጫወቱ ጥሩ ጊዜ
ማሳለፍ ይችላሉ

🟦 ህፃኑን ከውስጥ ትተው እርስዎ
የቤት ስራዎን ዘና ብለው መከ
ወን ይችላሉ ምክኒያቱም አልጋ
ው ጥልቅ ፣ ረዥም ሰፊ ስለሆነ
ህፃኑ የትም አይሄድም

🟦 አልጋው ዙሪያውን አየር በሚያ
ንሸራሽሩ ስትራላይዝድ የአጎበር
ጨርቅ የተሰራ ስለሆነ ይታፈናል
፣ በሙቀት ያልባል ወዘተ ብለው
አያስቡ

🟦ከላይ የተሰኩት ቤሎችም በሚ
ያምሩ አሻንጉሊቶች እና በባትሪ በ
ሚሰሩ የተለያዩ ዜማዎች የተቀ
መሩ ናቸው

🟦 ሌላስ ማጫወቻ የለውም እንዴ
ካሉ ? አለው ፤ ከአልጋው ስር የተ
ሰኩ ሁለት ዘንጎችን ሲገለብጡት
ማኑዋሊ back and front እየተ
ነቃነቀ ያጫውታል

🟦 ከክላስ ክላስ ማንቀሳቀስ ቢፈ
ልጉ ...ና ... ማነህ ? ማነሽ ? አግ
ዙኝ ! ማለት ቀረ፣ ከስር የተገጠ
ሙት 2 ጎማዎች ይሄን ችግር ቀርፈ
ዋል ፣ ከርስዎ የሚጠበቀው መግ
ፋት ብቻ ነው
🟦የልጅዎን ልብስ ፣ ዳይፐር ለመቀየር የሚሆን መንጋለያ ቴብል ያለው
🛑ውስን ፍሬ ነው ያለን

ዋጋ✅በ 27,000 ብር ብቻ
ለማዘዝ ከታች ያለውን ቁጥር ይጠቀሙ⤵️
☎️ 0970307077

በቴሌግራም ለማዘዝ ➡️


ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/sketmartall

🚘 ያሉበት ድረስ በነፃ🏡

የልብስ ማስጫ (ማድረቂያ) Three Layers of Clothes Hanger✅ለአዋቂም ለልጆችም ልብስ የሚሆን ✅ 3double layer ✅ 780*620*1650 mm✅  እስከ 40kg መሸከም ሚ...
23/10/2024

የልብስ ማስጫ (ማድረቂያ)
Three Layers of Clothes Hanger
✅ለአዋቂም ለልጆችም ልብስ የሚሆን
✅ 3double layer
✅ 780*620*1650 mm
✅ እስከ 40kg መሸከም ሚችል
✅ ማጠፍ መዘርጋት ሚቻል
✅ ቦታ ቆጣቢ ,ለCondominuinm....
✅ ልብስን ሳይገረጣ በፍጥነት የሚያደርቅ
✅በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ

ዋጋ✅ 4000 ብር

ለማዘዝ ከታች ያለውን ቁጥር ይጠቀሙ⤵️
☎️ 0970307077
0970063006

ቤተሰብ ይሁኑ
https://t.me/sketmartall

23/10/2024
Hip Set Baby Carier ባለ መቀጫ ማዘያ 2600 ብር➟ከልጆች ታፋ አጥንት  ላይ ጫና የሚቀንስ➟ወደፊትም ወደ ኋልም ለማዘል የሚሆን➟ልጆች  ፊኛ ላይ ጫና እንዳይበዛ የሚያግዝ ➟20ኪሎ...
22/10/2024

Hip Set Baby Carier ባለ መቀጫ ማዘያ 2600 ብር

➟ከልጆች ታፋ አጥንት ላይ ጫና የሚቀንስ
➟ወደፊትም ወደ ኋልም ለማዘል የሚሆን
➟ልጆች ፊኛ ላይ ጫና እንዳይበዛ የሚያግዝ
➟20ኪሎ ድረስ የሚይዝ
➟እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት የሚችል ምቹ ማዘያ
ጡጦ እና ስልክ መያዣ ያለው
➟ከለር አለዉዋጋ፦

✅💰 ዋጋ በ 2600 ብር ብቻ

📶 ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ።

ለማዘዝ 📲

📞0970307077

☎️ 0970063006

የቴሌግራም ገፃችንን በዚህ ይቀላቀሉን⬇️ https://t.me/sketmartall

💥እነዚህ አሪጅናል የሆኑትን ምርቶች ሲፈልጉ ወደ አሉበት በነፃ እንልካለን 🚀🚀💥

Address

Piasa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስኬት ገበያ Sket Gebeya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category