16/03/2026
👉አ ስ ተ ዎ ው ቁ ል ኝ👈 አደራ 🙏offical -ምስክር አወል https://youtube.com/shorts/RWDr5IfST_o?feature=shared
🙏ሰላም ✨ለ ታላቁ የሙዚቃ ሀኪም (✨ክቡር ከዶክተር አሊ ቢራ ✨) መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ✨ በጣም የምወደውን ። ዜማ ከኔ ሙዚቃ ጋር ። በይዘቱ ✨የ 1 ሳቲም 2 ገፅታ ✨ሆኖ ስላገኜሁት ።አጋጣሚ በፈቀደልኝ መጠን ። በዚ መልኩ በላይቭ በቀጥታ በሙሉ ባንድ በተቀረፀ ሳውንድ። ለማጣመር ሞክሬአለው ። ሰምታችሁ ሀሳብ አስተያየት ብትሰጡኝ ። እበረታለው ።✨ ምስክር አወል ✨ ነኝ ። ከወደዳችሁት ። ለምትወዱት ሁሉ ። ሼር በማድረግ ። ጋብዙልኝ ። ቻናሌን Subscribe🔔☑️ like share ሼር ። በማድረግ ።
👉አ ስ ተ ዎ ው ቁ ል ኝ👈 አደራ 🙏offical -ምስክርአወል https://youtube.com/shorts/RWDr5IfST_o?feature=shared
አመሰግናለው ።
waa malli nu dubeaa VS ali bir + miskir awel - stage performed