Gaara Ejersaa

Gaara Ejersaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gaara Ejersaa, Grocers, Lafto, Addis Ababa.

18/02/2025
18/02/2025
የኢትዯጵያ ህዝብ Short memory ነዉ ⛑የማህበረሰብ ሰላም ጠንቅ የሆኑ ግለሰቦች እና ቡድኖች የህይወት ዘመን  ተልዕኳቸዉ አንድ እና አንድ ነዉ ፥ የማህበረሰቡን ሰላም እና ደህንነት በማ...
21/01/2025

የኢትዯጵያ ህዝብ Short memory ነዉ ⛑

የማህበረሰብ ሰላም ጠንቅ የሆኑ ግለሰቦች እና ቡድኖች የህይወት ዘመን ተልዕኳቸዉ አንድ እና አንድ ነዉ ፥ የማህበረሰቡን ሰላም እና ደህንነት በማወክ በተራዘመ የህዝብ ስቃይና መከራ #ቀሽም ፖለቲካቸዉን በመስራት አክራሪነትን ማዋለድ ነዉ ፨ ይህ የሚሆነዉ በዋናነት አንድን #የፖለቲካ ፥ #የማህበረሰብ እና #የሀይማኖት ቡድን ለይቶ በመፈረጅ በጥላቻ የተሞሉ ንግግሮችን እና ድርጊቶችን በመፈፀም እና የተገላይነት ስሜትን በመፍጠር ወደ ፅንፈኝነት ከዛም አለፍ ሲል ወደ #አክራሪ ፅንፈኝነት ማሳደግ ይሆናል ፨

“ የሚኒሊክ ልጆች ፥ አራጆች “ ፥ ይህ አባባል በአብዛኛዉ ጃዋር መሃመድ ሲራጅ በኦሮምኛ ደጋግሞ ይናገረዉ የነበረዉ አንድ ማህበረሰብ ላይ ያነጣጠረ በጥላቻ የተሞላ ፍረጃ ነበር ፥ ይህ ንግግር በደጋፊ ተከታዮች ድምቀት እያገኘ የአማራን ህዝብ በማይወክል አገላለፅ በተቀረፀ የፖለቲካ ካርታ ምክንያት ጫፍ ላይ ያሉ የአማራ ፖለቲካ ተዋናዮች ወደ ለየለት የፅንፈኝነት አለፍ ብሎም አክራሪ ፅንፈኝነትን መዉለድ ችሏል ይህ የቅርብ ጊዜ ትዉስታችን ነዉ ዛሬ ከአማራ ክልል አልፎ #በኦሮሚያ ክልል አጎራባች ቀበሌዎች ይህ የተፈለፈለዉ አክራሪ ፅንፈኛ ቡድን የሚፈፅመዉን በድል ለሚመለከት ሰዉ ፍርዱን መተዉ ነዉ ፨

ሌሎች ምሳሌዎችን ካየን ለምሳሌ “I’m Oromo first “ እና “ETHIOPIA OUT OF OROMIA “ በማለት በአደባባይ ሲሰብክ በነበረዉ የረከሰ ስብከት አግላይ የፖለቲካ ስርዓት አራማጅ እና በሚመጣዉ ሀገረ መንግስት ግንባታ ዉስጥ ያለዉን #የተገንጣይነት መንፈስ የሚያንፀባርቅበት ነበር ፨ ታዲያ ይህ ሰዉ የአማራ ብሄርተኝነትን ገፍቶ አዋልዷልዐካልን ማጋነን አይደለም።

Address

Lafto
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gaara Ejersaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category