አጠና ወልዴ ስዩም/Atena Woldie Siyum

አጠና ወልዴ ስዩም/Atena Woldie Siyum Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አጠና ወልዴ ስዩም/Atena Woldie Siyum, Grocers, Gonder, Addis Ababa.

28/03/2026
15/03/2026

" "
ያልተረጋገጡ ወሬዎች ማኅበረሰቡን ከፋፍለው በሰው ሕይወትና ልማት ላይ ጉዳት እንዳያደርሱ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ።
" ።"
የማኅበራዊ ትስስር ገጻችን ለሀገር ግንባታና ለትምህርት እንጠቀምባቸው ።
" ።"
አንድን መረጃ ከመጋራታችን በፊት ምንጩንና እውነተኛነቱን ማረጋገጥ አለብን ። ካልሆነ ግን ጥፋቱ ከፍተኛ ነው።

25/01/2026
18/01/2026

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ!

የጥምቀት በዓል ለዓለም ያበረከትነው የሀገርና የሕዝብ ሐብትና ቅርስ ነው። የጋራ መገለጫ እሴትም ነው።

ጥምቀት ትህትና ርህራሄ የታየበት፣ ፀጋና በረከት የሚገኝበት፣ የደህንነትና የመለወጥ ተምሳሌት ነው።

በዓሉ ሃይማኖታዊና ባሕላዊ እሴቶች የሚጎለብቱበት፣ ማሕበራዊ ግንኙነቶች የሚጠናከሩበት የአብሮነትና የአንድነት መድረክ ነው፡፡

ከሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ይዘቱ በተጨማሪ ከፍ ያለ ማሕበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ አለው።

በዓሉ ማሕበራዊ እሴቶቻችን እንዲጠናከሩ፣ የሀገራችን መልካም ገጽታ ለዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ ለማስተዋወቅ ጉልህ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

እነዚህ ኃይማኖታዊና ባሕላዊ ትውፊት እና እሴቶችን ጠብቀን በመያዝና በማዳበር ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ መስራት ይኖርብናል።

የጥምቀት በዓል የማዳን ጥበብ የታወጀበት፤ ደስታና ተስፋ የተገለጠበት በመሆኑ በዓሉን ስናከብር ሰላምና ፍቅርን፤ አብሮነትና አንድነትን ለዓለም በማሳየት ሊሆን ይገባል።

ለእምነቱ ተከታዮች በሙሉ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የአንድነት እንዲሆን እመኛለሁ።

መልካም የጥምቀት በዓል!

04/12/2025

Address

Gonder
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አጠና ወልዴ ስዩም/Atena Woldie Siyum posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category