Hahu Baltena ሀሁ ባልትና

Hahu Baltena ሀሁ ባልትና ሀሁ ባልትና ምጥን የባልትና ውጤቶች በዋናነት ምጥን የጠላ እህል፣ ወለላ ማር፣ የጠጅ ማር፣ምጥን የባህርዳር ሽሮ፣ በርበሬ፣ የኬኔቶ ገብስና የሀበሻ አረቄ አለ።
09 29 52 74 42
09 85 66 65 64

እንኳን አደረሳችሁ ለማዘዝ በ0985666564/"በ0929527442
27/12/2025

እንኳን አደረሳችሁ ለማዘዝ በ0985666564/"በ0929527442

15/12/2025
ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ  በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። በአልን በዓል በዓል ከሚያስመስሉት መካከል አንዱ የባህላዊ መጠጣችን ጠላ  ነውና...
14/12/2025

ሰላም እንዴት ናችሁ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ። በአልን በዓል በዓል ከሚያስመስሉት መካከል አንዱ የባህላዊ መጠጣችን ጠላ ነውና እንሆ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ የምርታችን ዝግጅት ጨርሰናል። እናንተም ከጊዜ ፣ ከቦታ ፣እንዲሁም ከድካም አኳያ ጠላ መጥመቅ ላልቻላችሁ ቤተሰቦች ያለቀለትን ማለትም ውሃ ብቻ የሚፈልገውን ምጥን የጠላ እህል ከሀሁ ባልትና ታገኛላችሁ። አድራሻችን መገናኛ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን አካባቢ ነው ለበለጠ መረጃ በ0985666564 ወይም በ0929527442 ላይ ደውሉ የዴሊበሪ አገልግሎትም እንሰጣለን።

በሀሁ ባልትና ጊዜዎትን ይቆጥቡ ድካምዎትን ያቅልሉ!ለማዘዝ0985666564/0929527442  ላይ ይደዉሉ
15/11/2025

በሀሁ ባልትና ጊዜዎትን ይቆጥቡ ድካምዎትን ያቅልሉ!
ለማዘዝ0985666564/0929527442 ላይ ይደዉሉ

Address

AddisAbaba
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hahu Baltena ሀሁ ባልትና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category