Abdulhafiz Jemal page

Abdulhafiz Jemal page Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abdulhafiz Jemal page, Grocers, Alaba K'ulito.

🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙عيد مبارك كل عام وانتم بخير 💫✨💫💫✨💫💫✨💫💫💥💥💥💥💥💥تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም  ሷሊሀል አዕማል🤲🤲🤲🤲...
20/03/2026

🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙
عيد مبارك كل عام وانتم بخير
💫✨💫💫✨💫💫✨💫💫💥💥💥💥💥💥
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል
🤲🤲🤲🤲🤲
⭐️ Eid Mubarek⭐️

ረመዳን 29 አሚንን🤲🤲❤
18/03/2026

ረመዳን 29 አሚንን🤲🤲❤

15/03/2026

የቲምን የረዳ በጀነት ውሰጥ የኔ ጎረቤት ይሆናል ብለዋል
ረሱል (ﷺ)❤

آمين يارب العالمين وإياكم وجميع المسلمين🤲❤
14/03/2026

آمين يارب العالمين وإياكم وجميع المسلمين🤲❤

ሰሜን ኮሪያ 10 የሚጠጉ ሚሳይሎችን ተኮሰች  | ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት 10 የሚጠጉ አጫጭር ርቀት ተኳሽ የባሊስቲክ ሚሳይሎችን ወደ ምስራቃዊ የባሕር ጠረፏ በመተኮስ ቀጠናዊ ውጥረቱን አባ...
14/03/2026

ሰሜን ኮሪያ 10 የሚጠጉ ሚሳይሎችን ተኮሰች

| ሰሜን ኮሪያ በዛሬው ዕለት 10 የሚጠጉ አጫጭር ርቀት ተኳሽ የባሊስቲክ ሚሳይሎችን ወደ ምስራቃዊ የባሕር ጠረፏ በመተኮስ ቀጠናዊ ውጥረቱን አባብሳለች። የደቡብ ኮሪያ ጦር ድርጊቱን "ግልጽ ትንኮሳ" ሲል የገለጸው ሲሆን፣ የጃፓን እና የአሜሪካ መንግሥታትም ክስተቱን በንቃት እየተከታተሉ መሆኑን አስታውቀዋል።

የጥቃቱ ዝርዝር ሁኔታ

* መነሻ ቦታ፦ ከዋና ከተማዋ ፒዮንግያንግ አቅራቢያ ከሚገኘው ሱናን አካባቢ።
* የተጓዙት ርቀት፦ ሚሳይሎቹ ወደ 350 ኪሎ ሜትር ገደማ ከተጓዙ በኋላ በጃፓን ባሕር ላይ አርፈዋል።

* የደቡብ ኮሪያ ምላሽ፦ ወታደራዊ ባለሥልጣናቱ ድርጊቱ ለቀጠናው ሰላም ጠንቅ መሆኑን ገልጸው፣ ከጃፓን እና ከአሜሪካ ጋር በመተባበር ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል።

የውጥረቱ መንስኤዎች

ይህ መጠነ ሰፊ ሙከራ የተደረገው ሰሜን ኮሪያ ከሰሞኑ ያደረገችው የሰላይ ሳተላይት የማምጠቅ ሙከራ ከከሸፈባት በኋላ መሆኑ ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሰጥቶታል። በተጨማሪም ፒዮንግያንግ በቆሻሻ የተሞሉ ፊኛዎችን ወደ ደቡብ ኮሪያ ድንበር በመላክ የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ይበልጥ አሻክራው ሰንብታለች።

ዓለም አቀፍ ድምጾች

የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ድርጊቱን በጽኑ አውግዘዋል። ድርጊቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎችን የጣሰ መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ አሳስበዋል።

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

#ጌጡ
#ሰሜንኮሪያ #ደቡብኮሪያ #ሚሳይል #የዓለምዜና #ጃፓን #ፒዮንግያንግ

ነብዩ ሙሀመድ ۩ﷺ۩ለአለም የበሩ ብርሀን ናቸዉ🫶❤ ሱሉ አለ ነቢይ ۩ﷺ۩🫶❤🦋
12/03/2026

ነብዩ ሙሀመድ ۩ﷺ۩ለአለም የበሩ ብርሀን ናቸዉ🫶❤ ሱሉ አለ ነቢይ ۩ﷺ۩🫶❤🦋

11/03/2026

"ለይለተል ቀድርን ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ዊትር(ጎዶሎ) ቀናት ውስጥ ተጠባበቋት። "ረሱል (ﷺ )💖🫶

አሚንን🤲🤲❤❤
09/03/2026

አሚንን🤲🤲❤❤

08/03/2026

“ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ አስር የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጉት።”

ረሱል (ﷺ)

Address

Alaba K'ulito

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdulhafiz Jemal page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category