Limmu saqqa

Limmu saqqa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Limmu saqqa, Grocers, Oromia, Bulbula.

*Gamtaadhaan Milkeessineerra!*  hiriira gammachuu guutuu Oromiyaatti
18/09/2025

*Gamtaadhaan Milkeessineerra!*
hiriira gammachuu guutuu Oromiyaatti

30/08/2025
Bulchiinsa Magaalaa Baatuutti Hoggansi fedhii fi Dantaa Nama dhuunfaa osoo hin taanee Tarsiimoo fi Muldhata Paartii Badh...
25/05/2025

Bulchiinsa Magaalaa Baatuutti Hoggansi fedhii fi Dantaa Nama dhuunfaa osoo hin taanee Tarsiimoo fi Muldhata Paartii Badhaadhinaa Milkeessuuf halkanii guyyaa hojjata jira.

Magaalaan Baatuu Misoomaa fi Guddinna irra jirti.

ጀዋር ከአብዮታዊነት ወደ የመንደር ባልቴትነት ተቀየረ ይላል አንድ ወዳጃችን 😊  አዉነት ነዉ ብለነዋል።ፅሁፉን ሲያት እንዲህ ይላል"አብዛኞቹ የቅርብ ጓደኞቼ ይጠይቁኛል፤ “ለምን ጀዋርን በተለ...
18/05/2025

ጀዋር ከአብዮታዊነት ወደ የመንደር ባልቴትነት ተቀየረ ይላል አንድ ወዳጃችን 😊 አዉነት ነዉ ብለነዋል።
ፅሁፉን ሲያት እንዲህ ይላል"
አብዛኞቹ የቅርብ ጓደኞቼ ይጠይቁኛል፤ “ለምን ጀዋርን በተለየ ሁኔታ ትቃወማለህ?!” በእርግጥ በተለየ ሁኔታ መቃወሜን እርግጠኛ አይደለሁም፤ ነገር ግን #ጀዋር በተሳሳተ መንገድ ላይ ነው ብዬ አምናለሁ። ትችቴ ከግል ጥላቻ አሊያም ከስጋት የመነጨ እንዳልሆነ ግን እወቁልኝ። በአዲስ #መስመር በዝርዝር ላስረዳ።

በአንድ ወቅት እንደ ማንኛውም የኦሮሞ ወጣት የጀዋር ደጋፊ ብቻ ሳልሆን ተከታዩም ነበርሁ። ምክንያቱም #ጀዋር ደፋር ነበር። የህዝብ ድምፅ ነበር። በኦሮሞ ትግል ውስጥ የማይናቅ ሚና ነበረው። እንቅስቃሴው ከሞላ ጎደል በስልት የተደገፈ ነበር። የትግሉ ግብ ግልጽ ነበር። የወቅቱን ሁኔታ በአግባቡ ይረዳ ነበር። ጀዋር ታጋይ ነበር። ከሁሉም በላይ ተስፈኛ ወጣት ነበር። ነገር ግን ያ ሁሉ አሁን ላይ ታሪክ ይመስለኛል። አሁን ያ ጀዋር የለም።

የዛሬው ጀዋር ሌላ ነው፤ ሙሉ በሙሉ ተለውጧል። ጀዋር አሁን አብዮተኛ አይደለም፤ መሆንም አይችልም። አንድ ሰው ሁለት ጊዜ አብዮተኛ አይሆንም። የአሁኑ #ጀዋር የአሉባልታ፣ ሀሜት እና የጥላቻ መሪ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም" ብሎታል።በግልፅ አማርኛ "እስፓናቶ የሆነ ጊር ( ብሎ ገልፆታል) ብሎን ጥርስ ከጨረሰ አያስርም ። የሰጣላል ማለቱ ነዉ።
ወይኔ በላቸዉ!

ዉሰጠ አዋቂ መርማሪ እንዲህ ብሏል "በአንድ ወቅት እንደ ማንኛውም የኦሮሞ ወጣት የጀዋር ደጋፊ ብቻ ሳልሆን ተከታዩም ነበርሁ። ምክንያቱም ጀዋር ደፋር ነበር። የህዝብ ድምፅ ነበር። በኦሮሞ ት...
18/05/2025

ዉሰጠ አዋቂ መርማሪ እንዲህ ብሏል "በአንድ ወቅት እንደ ማንኛውም የኦሮሞ ወጣት የጀዋር ደጋፊ ብቻ ሳልሆን ተከታዩም ነበርሁ። ምክንያቱም ጀዋር ደፋር ነበር። የህዝብ ድምፅ ነበር። በኦሮሞ ትግል ውስጥ የማይናቅ ሚና ነበረው። እንቅስቃሴው ከሞላ ጎደል በስልት የተደገፈ ነበር። የትግሉ ግብ ግልጽ ነበር። የወቅቱን ሁኔታ በአግባቡ ይረዳ ነበር። ጀዋር ታጋይ ነበር። ከሁሉም በላይ ተስፈኛ ወጣት ነበር። ነገር ግን ያ ሁሉ አሁን ላይ ታሪክ ይመስለኛል።

አሁን ያ ጀዋር የለም። 🛑

የዛሬው ጀዋር ሌላ ነው፤ ሙሉ በሙሉ ተለውጧል። ጀዋር አሁን አብዮተኛ አይደለም፤ መሆንም አይችልም። አንድ ሰው ሁለት ጊዜ አብዮተኛ አይሆንም። የአሁኑ ጀዋር የአሉባልታ እና የጥላቻ መሪ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ልክ እንደ ዘመድኩን በቀለ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ መሳይ መኮንን፣ ኢብሳ ወንድሙ፣ ታዬ በጋለ ወዘተ። በትኩረት ለተመለከተው ሰው የአሁኑ ጀዋር ከእነዚህ ግለሰቦች በምንም አይሻልም። ምናልባት ከእነሱ የሚሻለው መጠነኛ መልካም ታሪክ ያለው ሰው በመሆኑ ብቻ ነው። ታሪክ ደግሞ ያው ታሪክ ነው። በህይወት ካለህ የቀድሞ መልካም ታሪክህ ሊሰረዝም ይችላል።" ታዲያ ወቅታዊ የጀዋርን አቋም ያየ ይህንን አዉነታ የሚክድ አለን?

Identity Loss ~ Dissociative disorders ይህ ችግር በግልፅ ጀዋር ላይ የሚስተዋል ችግር ነዉ ፥ በሁኔታዉ ጃዋር ከችግርነት አልፎ ቀደ በሽታ ተቀይሮበታል።ጀዋር አሁን አብ...
18/05/2025

Identity Loss ~ Dissociative disorders

ይህ ችግር በግልፅ ጀዋር ላይ የሚስተዋል ችግር ነዉ ፥ በሁኔታዉ ጃዋር ከችግርነት አልፎ ቀደ በሽታ ተቀይሮበታል።

ጀዋር አሁን አብዮተኛ አይደለም፤ መሆንም አይችልም። አንድ ሰው ሁለት ጊዜ አብዮተኛ አይሆንም። የአሁኑ ጀዋር የአሉባልታ እና የጥላቻ መሪ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ልክ እንደ ዘመድኩን በቀለ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ደረጀ ሃብተወልድ፣ መሳይ መኮንን፣ ኢብሳ ወንድሙ፣ ታዬ በጋለ ወዘተ። በትኩረት ለተመለከተው ሰው የአሁኑ ጀዋር ከእነዚህ ግለሰቦች በምንም አይሻልም። ምናልባት ከእነሱ የሚሻለው መጠነኛ መልካም ታሪክ ያለው ሰው በመሆኑ ብቻ ነው። ታሪክ ደግሞ ያው ታሪክ ነው።

በህይወት ካለህ የቀድሞ መልካም ታሪክህ ሊሰረዝም ይችላል። አሁን ያለህበት አዲስ ታሪክ ይፅፋል እና

ጃዋር የቀደመ ታሪኩን እያጠፋ፥ አዲስ የእብደት ታሪክ እየፃፈ ያለ ከሁሉም ኦሮሞ አይምሮ እና ሃሳብ ዉስጥ ትዝታዎቹን በፍጥነት እያጠፈ ያለ ከርታታ መረጃ አቀባይ ሆኗል።

17/04/2025

የኢሳያስ እና የእስክንድር ጥምረት እና ፋኖዎች እርስ በእርስ መከፋፈል

Dhaloonni Har'aa Injifannoo Adwaa Kaleessaa Bu'uura Godhachuun Seenaa Haaraa Hojjechuu Qabu!_________MNO Sosochii jijjii...
02/03/2025

Dhaloonni Har'aa Injifannoo Adwaa Kaleessaa Bu'uura Godhachuun Seenaa Haaraa Hojjechuu Qabu!
_________
MNO Sosochii jijjiirama hunda galeessaa taasisaa jiruun fayyadamummaa Dargaggootaa mirkaneessuuf,Carraa hojii Dargaggootaaf uumuufi iddoo oolmaa mijeessuu irratti hojii bal'aa hojjechaa jira.Dargaggoonni haala waligalaa biyyaa beekuun keessatti hirmaachuufi qooda akka keessatti fudhataniif leenjiiwwaan gara garaa akka guutuu biyyaatti kennamaa jira.

Ijaarsa biyyaa keessatti Dargaggoonni gahee olaanaa kan qaban yoo ta'u mariin gaggeefamaa jirus kana bu'uura godhachuun gaggeefamaa jiraachuu ibsuun jijjiirama har'a mul'achaa jiruu kanaaf dargaggoonni shoora olaanaa qaba kan qaban ta'uus dhugaan hin haalamu.

Dargaggoon humna misoomaa ta'uu bira darbee jiruuf jireenyaa egeree biyyatti itti fufsiisuu keessatti gahee bakka bu'ummaa hin qabne waan qabaniif dargaggoonni har'aa hooggansa biyyaa boruu waan ta'aniif hubannoo wal fakkaatu horatanii guddina misoomaa itti fufsiisuufi nageenya waaressuu keessatti iddoo olaanaa qabachuu hubatanii qoodasaanii bahachuu akka qaban ergaa keenya.

Biyyi keenya kaleessas akkuma aarsaa Dargaggootaan ijaaramtee as geesse har'as Dargaggeessi burqaa beekkumsaafi humna hoo'aa biyya jijjuuruu keessatti iddoo guddaas qabu waan ta'eef tokkummaa cimsaa waldanda'uu dagaagsaa jijjiirama biyyi keenya eegalte galmaan gahuuf hojjechuu akka qaban leenji kanarraa ni hubatu.

Address

Oromia
Bulbula

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Limmu saqqa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category