ገበሬው ነጋዴ. - Geberew negade

ገበሬው ነጋዴ. - Geberew negade ንፁህ የአዳ ጤፍ በጅምላ፣ ለወፍጮ ቤቶች እና ድርጅቶች
| Pure Ada Teff for bulk buyers Blulign Ada Teff supplies pure Ada Teff directly from farmers in Ada / Debre Zeyt.

We serve mills, hotels, and bulk traders only. Available: White, Red, and Mixed Teff. Honest weight, fair pricing, trusted quality.

15/08/2026

ለትላልቅ ፕሮግራሞችዎ ጥራትና ሚዛን የሚያስተማምን ምርጥ የአዳ ጤፍ! 🌾✨

🚚 ለጅምላ ትዕዛዞች ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፦ 0924 946 909 / 0912 828 607

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ — ጎሮ (ጉሊቱ ጋር)

13/08/2026

100% ንፁህና የታመነ የአዳ ጤፍ ከገበሬው ነጋዴ! 🌾✨
📌 ትዕዛዝ ለማስያዝ፦

📍 አነስተኛ መጠን፦ አዲስ አበባ — ጎሮ (ጉሊቱ ጋር) መጥተው መረከብ ይችላሉ!
🚚 በትስስር ለማዘዝ፦ ከጎረቤትዎ ወይም ከወዳጅዎ ጋር በመሆን እስከ 5 ኩንታል ካዘዙን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን!
📞 ደውለው ይዘዙ፦ 0924 946 909 / 0912 828 607
#ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #አዲስአበባ #ጤፍ

09/08/2026

በሀገሬ ቲቪ "ሚሊየነር ዌይ" ፕሮግራም ላይ ስለ ገበሬው ነጋዴ ራዕይ የተናገርነውን አጭር ቆይታ ይመልከቱ! 📺✨

100% ንፁህና አሸዋ የሌለው የአዳ ጤፍ ለሁሉም ማድረስ ዋና አላማችን ነው። አብራችሁን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን! 🌾

📌 ለማዘዝ፦

📍 ከ5 ኩንታል በታች፦ ጎሮ (ጉሊቱ ጋር) መጥተው መውሰድ ይችላሉ።

🚚 ከ5 ኩንታል በላይ፦ ባሉበት ቦታ እናደርሳለን!

📞 0924 946 909 / 0912 828 607

#ሀገሬቲቪ #ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #አዲስአበባ

05/08/2026

እንጀራዎ ሁልጊዜ ለስላሳና አይን ያለው እንዲሆንልዎ የሚረዳዎ ወሳኝ ምስጢር ምንድን ነው? አቦካኩ ወይስ የጤፉ ጥራት? ልምድዎን ኮሜንት ላይ ያጋሩን! 👇

📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ — ጎሮ (ጉሊቱ ጋር)
📞 ለማዘዝ፦ 0924 946 909 / 0912 828 607
#አዲስአበባ #ጤፍ #የአዳጤፍ #የገበሬውነጋዴ #እንጀራ #እንጀራአቦካክ

30/07/2026

ንፁህ የአዳ ጤፍ በትንሽ መጠን ለምትፈልጉ አዲስ አበባ ጎሮ (Goro) መጥታችሁ መውሰድ የምትችሉ ሲሆን፤ ለሙሉ ኩንታል ደግሞ ባላችሁበት ቦታ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን! 🌾🚚

📌 የአቅርቦት አማራጮች፦

በአነስተኛ መጠን፦ ጎሮ (Goro) መጥተው መውሰድ

ለሙሉ ኩንታል፦ በነፃ ትራንስፖርት እስከ ኩሽናዎ

👇 ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 0924 946 909
📞 0912 828 607 (ነፃ ትራንስፖርት)

#ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #ጎሮ #እቤትዎድረስ #አዲስአበባ

ታማኝነት እስከ ኩሽናዎ ድረስ! 🏠✨ከገበሬው ነጋዴ ጋር ሲገበያዩ ስለ ሚዛንና ጥራት ምንም አይሰጉም። ጤፉ ከተጫነበት ቦታ ሳይሆን፣ እርስዎ ቤት ደርሶ በዓይንዎ ፊት በዲጂታል ሚዛን 100% ሙ...
28/07/2026

ታማኝነት እስከ ኩሽናዎ ድረስ! 🏠✨

ከገበሬው ነጋዴ ጋር ሲገበያዩ ስለ ሚዛንና ጥራት ምንም አይሰጉም። ጤፉ ከተጫነበት ቦታ ሳይሆን፣ እርስዎ ቤት ደርሶ በዓይንዎ ፊት በዲጂታል ሚዛን 100% ሙሉ መሆኑ ተሰፍሮ ይረከባሉ።

በዚህ ክረምት በጭቃና በዝናብ ገበያ ወጥተው ሳይንገላቱ፣ ንፁህና ምርጥ የአዳ ጤፍ በነፃ ትራንስፖርት እስከ ኩሽናዎ ድረስ እናመጣለን! 🌾🚚

📌 ከእኛ ጋር ሲገበያዩ የሚያገኙት ዋስትና፦

100% የጠራ የአዳ ጤፍ (ያለ አሸዋና ቅልቅል) 🌾

ዲጂታል 100 ኪሎ ግራም ሙሉ ሚዛን እቤትዎ ላይ የሚረጋገጥ ⚖️

በአዲስ አበባ ውስጥ ነፃ ትራንስፖርት 🚚

👇 አሁኑኑ በነዚህ ስልኮች ይደውሉና በታማኝነት ይረከቡ፦
📞 0924 946 909
📞 0912 828 607 (ነፃ ትራንስፖርት)

#ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #ታማኝነት #ሙሉሚዛን #እቤትዎድረስ #አዲስአበባ

25/07/2026

ለእንጀራ ቤቶችና ለንግድ ቤቶች ትርፋማነት ቁልፉ እውነተኛው የአዳ ጤፍ ነው! 🌾📈

ሊጡ የሚባረክ፣ ከፍተኛ ምርታማነት ያለው እና አይኑ የጠበቀ ለስላሳ እንጀራ የሚሰጥ ንፁህ እህል! ምንም አይነት አሸዋና ቅልቅል ስለሌለው የዱቄት ብክነት የለበትም። ንግድዎን ውጤታማ ለማድረግ ጥራት ባለው ምርት ይስሩ።

👇 ሙሉ ዲጂታል ሚዛኑን ጠብቀን እቤትዎ ወይም ንግድ ቤትዎ እናደርሳለን፦
📞 0924 946 909 / 0912 828 607

#ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #የእንጀራቤትሚስጥር #ምርታማነት #ንግድእናትርፍ #አዲስአበባ

23/07/2026

እደምትመለከቱት የአዳ ጤፍ በሚያምር መልኩ እየተዘጋጀ ነው! 🌾✨

የእኛ ዋና ዓላማ የደንበኞቻችንን እምነት ማስጠበቅ ነው። የጤፉ ንፅህናና ጥራት ከመጀመሪያው ዝግጅት ጀምሮ የተጠበቀ በመሆኑ፣ ለስላሳና ምርታማ እንጀራ እንዲያገኙ ያደርጋል።

ልክ እደዚ ለርሶም እንጀራ ቤት ምርጡን የአዳ ጤፍ እናቀርብሎታለን! በዚህ ክረምት በጭቃና በዝናብ ሳይንገላቱ፣ 100% የጠራውን እውነተኛ የአዳ ጤፍ ሙሉ ዲጂታል ሚዛኑን ጠብቀን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።

📌 የምናቀርባቸው ዋስትናዎች፦

100% የጠራ የአዳ ጤፍ (ያለ አሸዋና ቅልቅል) 🌾
ዲጂታል 100 ኪሎ ግራም ሙሉ ሚዛን እቤትዎ ላይ የሚረጋገጥ ⚖️

በአዲስ አበባ ውስጥ ነፃ ትራንስፖርት እስከ ኩሽናዎ ድረስ 🚚
👇 ለማዘዝ አሁኑኑ በነዚህ ስልኮች ይደውሉ፦
📞 0924 946 909
📞 0912 828 607 (ነፃ ትራንስፖርት)
#ገበሬውነጋዴ #የአዳጤፍ #የእንጀራቤትሚስጥር #ጥራትናታማኝነት #እቤትዎድረስ #አዲስአበባ

21/07/2026

ሰው የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ ከዚህ በላይ ምን ያስደስታል! 😋🥖

የገበሬው ነጋዴን ጥራት ያለው የአዳ ጤፍ ተመግቦ “የልፋቱን ዋጋ እያገኘ ነው” ብሎ በጉርሻ ሲያካፍለን! 🌾✨ እውነተኛ ጥራትና የታማኝነት ውጤት እንዲህ በደስታ ይበላል።

👇 እርሶም ንፁህ እህል እቤትዎ ድረስ በነፃ ትራንስፖርት ለማዘዝ ይደውሉ፦
📞 0924 946 909 / 0912 828 607

#ገበሬውነጋዴ #የልፋትዋጋ #ጉርሻ #የአዳጤፍ #እውነተኛጥራት #አዲስአበባ

ቀይ የአዳ ጤፍ ፍለጋ እዚህ ላይ ያበቃል! 🔍🌾ለስላሳ፣ አይን ያለውና የሚቆረስ እውነተኛ ቀይ እንጀራ ለመጋገር የጤፉ ጥራት ወሳኝ ነው። ለዛ ነው ደንበኞቻችን ሁልጊዜ ወደ ገበሬው ነጋዴ የሚመ...
20/07/2026

ቀይ የአዳ ጤፍ ፍለጋ እዚህ ላይ ያበቃል! 🔍🌾

ለስላሳ፣ አይን ያለውና የሚቆረስ እውነተኛ ቀይ እንጀራ ለመጋገር የጤፉ ጥራት ወሳኝ ነው። ለዛ ነው ደንበኞቻችን ሁልጊዜ ወደ ገበሬው ነጋዴ የሚመጡት።

በዚህ ክረምት በጭቃና በዝናብ ሳይንገላቱ፣ 100% የጠራውን ምርጥ ጤፍ ሙሉ ሚዛኑን ጠብቀን ያሉበት ድረስ በነፃ ትራንስፖርት እናመጣለን። ከእኛ ጋር መገበያየት እምነትና ሰላም መግዛት ነው!
📌 የምናቀርባቸው ዋስትናዎች፦

🌾100% የጠራ ቀይ የአዳ ጤፍ (ያለ አሸዋና ቅልቅል)
⚖️ዲጂታል 100 ኪሎ ግራም ሙሉ ሚዛን እቤትዎ ላይ የሚረጋገጥ
🚚በአዲስ አበባ ውስጥ ነፃ ትራንስፖርት እስከ ኩሽናዎ ድረስ

👇 ሳይንገላቱ ለማዘዝ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 0924 946 909
📞 0912 828 607 (ነፃ ትራንስፖርት)
#ገበሬውነጋዴ #ቀይየአዳጤፍ #ጥራትናታማኝነት #ሙሉሚዛን #እቤትዎድረስ #አዲስአበባ

Address

Debre Zeit
Debre Zeit
1000

Telephone

+251924946909

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ገበሬው ነጋዴ. - Geberew negade posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ገበሬው ነጋዴ. - Geberew negade:

Shortcuts

Share