ቢሸ/Bishe/

ቢሸ/Bishe/ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቢሸ/Bishe/, Grocers, Bishoftu, Debre Zeyit.

05/11/2025

የአርሲው የ4 ዓመቱ ህጻን ቀኝ እግሩ ተቆ*ረ*ጠ!!😭💔

: ከአርሲ ጥቃት ተርፎ ከእናቱ አ*ስ*ክ*ሬ*ን የተነሳው ያ ለመከራ የተጠራው ብላቴና ቋንጃው ላይ በተተኮሰ ጥይት ምክንያት አንድ እግሩ የተጎዳው የ4 ዓመቱ ህጻን እጅግ በጣም አድካሚ ከሆነ የሀኪሞች ርብርብ እና ልፋት በኃላ እግሩን ማዳን አልተቻለም ።
የአራት ዓመቱ ሕፃን ታምራት አውግቸው፣ በጥይት የተመታና የተመረዘው ቀኝ እግሩ ተቆርጦ መውጣቱ ተሰምቷል ።
ሕፃኑ ታምራት አውግቸው በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ውስጥ ሲታከም ቆይቷል።

የሆስፒታሉ ሐኪሞች እግሩ ሳይቆረጥ ለማዳን የሚያስፈልጉትን ሕክምናዎች ሁሉ ለማድረግ ከፍተኛ ጥረት ቢያደርጉም፣ ሙከራው አልተሳካም።ሕፃኑ የደረሰበት ጉዳት ከባድ ከመሆኑም በላይ፣ ሕመሙ ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ ምክንያት፣ እግሩን ለመቁረጥ መወሰኑን ምንጮች አስታውቀዋል።

ሕፃኑ ታምራት አውግቸው ቀኝ እግሩ የተቆረጠው ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል። ይህ የአንድ እግር መቆረጥ ርዕስ ብቻ አይደለም። ጠላት ምን ያህል ተስፋ እና መኖራችንን ለመቁረጥ የመጣበትን ጨካኝነት የተመለከትንበት የሁላችንም ህመም ነው ። እንግዲህ አንተ ብላቴና ፈጣሪ ይርዳህ!!😭💔

05/11/2025

የአርሲው ጥቃት ሰለባ የሆነው ሕፃን ታምራት አውግቸው የቀኝ እግሩ ተቆረጠ።

በወላይታ ሶዶ ከተማ በሚገኘው ክርስቲያን ሆስፒታል ሲታከም የሰነበተው የአራት ዓመቱ ሕፃን ታምራት አውግቸው፥ ዛሬ ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ቀትር ላይ በጥይት የተደበደበው እና የተመረዘው እግሩ ተቆርጧል።

የሆስፒታሉ ሐኪሞች እግሩ ሳይቆረጥ አሰፊላጊውን ሕክምና አድርገው ለማዳን ጥረት ቢያደርጉም፥ አልተሳካም። ሕመሙ ለሕይወቱ አስጊ እየሆነ በመምጣቱ የተነሳ እግሩን ለመቁረጥ እንደወሰኑም ለማወቅ ተችሏል።

እግዚአብሔር አምላክ ምሕረቱን ይላክለት።

Via tadesse worku

22/07/2025

ሂሳብ አስተማሪ ካለ በዉስጥ የፃፍልኝ

22/07/2025

Address

Bishoftu
Debre Zeyit

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቢሸ/Bishe/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category