24/08/2026
✍️ ዛሬ በቀን 18/12/2018ዓ.ም የተደረጉ ዉድድሮች ዉጤት
የጤና ቡድናት ጫወታ
Kebado Primary Hospital Vs Daara Xena B
✍️ 1ለ1 ተጠናቋል
የ6_ሰዓት_ጫወታ
✍️ ሴቶች
Daara_Tesfenyochi Vs /kelela
✍️ 2ለ 2 ተጠናቋል
U-17 ዉድድር
Vs Light
✍️ 1ለ0 አሸናፍነት ተጠናቋል