Gadaa oromoo

Gadaa oromoo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gadaa oromoo, Grocers, Kersa, Dire Dawa.

05/02/2026
05/02/2026
27/01/2026
🔄🔺አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ወደ ተግባር ገቡ !ይህ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ትልቅ መርዶ ነው!👉🏻👉🏻ከወራት በፊት በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል የተደረሰው ወታደራዊ ስምምነት በይፋ ወደ ተግባር መ...
27/01/2026

🔄🔺አሜሪካ እና ኢትዮጵያ ወደ ተግባር ገቡ !ይህ ለኢትዮጵያ ጠላቶች ትልቅ መርዶ ነው!

👉🏻👉🏻ከወራት በፊት በኢትዮጵያ እና በአሜሪካ መካከል የተደረሰው ወታደራዊ ስምምነት በይፋ ወደ ተግባር መሸጋገሩ ተገለጸ። ቀደም ሲል የአሜሪካ ልዑክ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ባደረገው ውይይት፣ ኢትዮጵያ ያላትን የቴክኖሎጂ አቅም መሰረት በማድረግ የምስራቅ አፍሪካ ግዙፍ ወታደራዊ ማዕከል እንድትሆን ተወስኖ ነበር። ዛሬ የትብብሩ መጀመሪያ በሆነውና በቢሾፍቱ የአየር ኃይል ግቢ በተደረገው የአቅም ግምገማ፣ የአሜሪካ ቡድን የተቋሙን የቴክኖሎጂና የሰው ኃይል ደረጃ ተመልክቶ ከጠበቀው በላይ መሆኑን አድንቋል፤ በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ መንግስት መሪነት በአፍሪካ ከፍተኛ አቅም ያለው ማዕከል እንደሚገነባ ተረጋግጧል። ይህ ታሪካዊ ክስተት ኢትዮጵያ በቀጠናው ያላትን ወታደራዊ የበላይነት የሚያጎላና የምስራቅ አፍሪካ የሃይል ሚዛን ወደ ኢትዮጵያ ማድላቱን በግልጽ የሚያሳይ ነው። 🚀💪

በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ውስጥ የታየው የአሜሪካና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ትብብር ተግባራዊ ጅማሬ በቀጠናው ሴራ ለሚሸርቡ የጥፋት ኃይሎች ሁሉ በቁም የሚያቃዥ መርዶ ሆኖባቸዋል። የአሜሪካ ወታደ...
27/01/2026

በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ውስጥ የታየው የአሜሪካና የኢትዮጵያ ወታደራዊ ትብብር ተግባራዊ ጅማሬ በቀጠናው ሴራ ለሚሸርቡ የጥፋት ኃይሎች ሁሉ በቁም የሚያቃዥ መርዶ ሆኖባቸዋል።

የአሜሪካ ወታደራዊ ልዑካን በኢትዮጵያ አየር ኃይል የቴክኖሎጂ ብቃትና የሰው ኃይል ዝግጁነት ተደንቀው የምስራቅ አፍሪካን ግዙፍ ወታደራዊ ማዕከል በሀገራችን መሪነት ለመገንባት መወሰናቸው ታሪካዊ ጠላቶቻችንን ከመንቀጥቀጥ ብዛት በጠራራ ፀሐይ እሳት እንዲሞቁ አስገድዷቸዋል።

ይህ የኢትዮጵያና የአሜሪካ ተግባራዊ ጥምረት የኢትዮጵያን ወታደራዊ ጡንቻ ወደማይደፈር ከፍታ ያሸጋገረ፤ ለባንዳዎችና ለሰላም ፀሮች ግን የውስጥ ሰላም የሚነሳና ብርድ ብርድ የሚል የድንጋጤ ወሬ ሆኖባቸዋል።

Address

Kersa
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gadaa oromoo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category