Adinew Tadesse

Adinew Tadesse Adinew

ስትሞቱ የዩናይትድ ማልያ ልበሱ ልትነሱ ትችላላቹ ።ይሮፓ ሊግን ዩናይትድ ቻምፒዮንስ ሊግ አስመሰለው
17/04/2025

ስትሞቱ የዩናይትድ ማልያ ልበሱ ልትነሱ ትችላላቹ ።
ይሮፓ ሊግን ዩናይትድ ቻምፒዮንስ ሊግ አስመሰለው

ተስፋ አለመቁረጥ አልበገር ባይነት ወኔ ማን ዩናይትድይሄ ማንቸስተር ዩናይትድ ነውሜዳው ደሞ old Trafford አሳይቶ መንሳት ዩናይትድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
17/04/2025

ተስፋ አለመቁረጥ
አልበገር ባይነት
ወኔ

ማን ዩናይትድ
ይሄ ማንቸስተር ዩናይትድ ነው
ሜዳው ደሞ old Trafford
አሳይቶ መንሳት ዩናይትድ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪

Good night 😴 Madrid 🔪
16/04/2025

Good night 😴

Madrid 🔪

15/04/2025
ጋሪ ኔቭል ስለብሩኖ ፈረናንዴዝ:"እርሱ ብቸኛው የማንችስተር ዩናይትድ ፍጹም ጥራት ያለው እውነተኛ ተጫዋች ነው።"👉በነገራችን ላይ ብሩኖ ፈረናንዴዝ በዛሬው ጨዋታ ሜዳ ላይ ከነበሩት ከይትኛቸው...
13/04/2025

ጋሪ ኔቭል ስለብሩኖ ፈረናንዴዝ:

"እርሱ ብቸኛው የማንችስተር ዩናይትድ ፍጹም ጥራት ያለው እውነተኛ ተጫዋች ነው።"

👉በነገራችን ላይ ብሩኖ ፈረናንዴዝ በዛሬው ጨዋታ ሜዳ ላይ ከነበሩት ከይትኛቸውም ተጫዋቾች በላይ ሶስት የግብ እድሎችን መፍጠር ችሏል።

👉በተጨማሪም የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ተብሎም ተመርጧል።

🇵🇹🙌

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ጎል ባስቆጠረበት ጨዋታ አል ናስር አል ሪያድን 2ለ1 አሸንፏል🔥🔥🔥🔥 ሁለቱንም የአል ናስር ጎሎች ሮናልዶ አስቆጥሯል 👏👏👏👏 FT | 🇸🇦 አል ናስ...
12/04/2025

ክርስቲያኖ ሮናልዶ እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ጎል ባስቆጠረበት ጨዋታ አል ናስር አል ሪያድን 2ለ1 አሸንፏል🔥🔥🔥🔥 ሁለቱንም የአል ናስር ጎሎች ሮናልዶ አስቆጥሯል 👏👏👏👏

FT | 🇸🇦 አል ናስር 2-1 አል ሪያድ 🇸🇦
⚽⚽ ሮናልዶ 56', 64'

ሰበር !አማድ ወደ ግል ልምምዱ ተመልሷል በዚህ ሲዝን ላይጫወት ይችላል ተብሎ የነበረው አማድ በግሉ የአካል ብቃት ልምምዶች መስራት ጀምሯል።ነገሮች በዚሁ በጥሩ መልኩ ከቀጠሉ በቅርቡ ወደ ሜዳ...
10/04/2025

ሰበር !

አማድ ወደ ግል ልምምዱ ተመልሷል በዚህ ሲዝን ላይጫወት ይችላል ተብሎ የነበረው አማድ በግሉ የአካል ብቃት ልምምዶች መስራት ጀምሯል።

ነገሮች በዚሁ በጥሩ መልኩ ከቀጠሉ በቅርቡ ወደ ሜዳ ላይ እና ቡድን ልምምድ ይመለሳል ተብሎ ይጠበቃል።

ሊዮን ለመግጠም ሚያመራው የማንችስተር ዩናይትድ የቡድን ስብስብ:ግብ ጠባቂ: ኦናና፣ አልታይ፣ ሂተንተከላካዮች: አማስ፣ ዳሎት፣ ዶርጉ፣ ካማሶን፣ ኩኮንኪ፣ ሊንድሎፍ፣ ማጓየር፣ ማዘራዊ፣ ሾው፣ ...
09/04/2025

ሊዮን ለመግጠም ሚያመራው የማንችስተር ዩናይትድ የቡድን ስብስብ:

ግብ ጠባቂ: ኦናና፣ አልታይ፣ ሂተን

ተከላካዮች: አማስ፣ ዳሎት፣ ዶርጉ፣ ካማሶን፣ ኩኮንኪ፣ ሊንድሎፍ፣ ማጓየር፣ ማዘራዊ፣ ሾው፣ ዮሮ

አማካኝ: ካስሜሮ፣ ኤሪክሰን፣ ብሩኖ፣ ማይኖ፣ ሞርሀውስ፣ ማውንት፣ ኡጋርቴ

አጥቂ: ጋርናቾ፣ ሆይሉንድ፣ ዜርክዚ

ደልቶት አልተወለደም...ተሞላቆ አላደገም...እንደ ብዙሀኑ ህፃናት የፈለገውን እያደረገ አላደገም...መንገዶች ሁሉ የእሾህ አልጋ ነበሩ...መንገድ ላይ ቆሻሻ በማፅዳትም ህይወቱን መርቷል...ጠ...
05/02/2025

ደልቶት አልተወለደም...
ተሞላቆ አላደገም...
እንደ ብዙሀኑ ህፃናት የፈለገውን እያደረገ አላደገም...
መንገዶች ሁሉ የእሾህ አልጋ ነበሩ...
መንገድ ላይ ቆሻሻ በማፅዳትም ህይወቱን መርቷል...
ጠንክሮ መስራት ግን ይወድ ነበር...
ህልሙን ማሳደድ ግን ይወድ ነበር...
ድህነቱን አውልቆ መጣልም ይፈልግ ነበር...
በራስ መተማመኑም ከፍ ያለ ነበር...
ራሱን በማሻሻልም ያምን ነበር...

ከፖርቹጋሏ ማዴራ ከተማ የተገኘው እንቁ ጠንክሮ የመስራት ማሳያ ነው በእግርኳስ በኩል የተሰጠ ታላቅ የህይወት መርህ ነው እሱ ለሰው ልጆች የተሰጠ በረከት ነው እሱ የሰው ልጆች እንዴት በምድር ጠንክረው ሰርተው መኖር እንዳለባቸው ያሳየ ጀግና ነው።

የፈረንጆቹ Feb 5 1985 ነበር ይህ ታላቅ የእግርኳስ ስጦታ ወደዚች ምድር የተቀላቀለው እንደቀልድ እንደወይን ጣዕሙ እየጨመረ አራት አስርት አመታት!

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ ሳንቶስ አቬይሮ መልካም የ40ኛ አመት የልደት በዓል🎂

27/11/2024

ቡና ፈልቷል" ብሎ የሚጠራን አያሳጣን🙏

Address

Ethiopia � �
Hossana

Telephone

+251994150944

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adinew Tadesse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Adinew Tadesse:

Share

Category