Jijiga Visionary Churches Fellowship የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት

  • Home
  • Ethiopia
  • Jijiga
  • Jijiga Visionary Churches Fellowship የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት

Jijiga Visionary Churches Fellowship የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jijiga Visionary Churches Fellowship የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት, Grocers, Jijiga.

ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።”  — ዮሐንስ 10፥161ኛ ጴጥሮስ 5³ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤⁴ የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ...
14/07/2025

ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።”
— ዮሐንስ 10፥16
1ኛ ጴጥሮስ 5
³ለመንጋው ምሳሌ ሁኑ እንጂ ማኅበሮቻችሁን በኃይል አትግዙ፤
⁴ የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።
🎤የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች አብያተ ክርስቲያን ካውንስል ዛሬ በሶማሌ ክልል ዋና ከተማ በጂጂጋ ቅርንጫፉን አደራጅቷል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን መልካም የስራ ዘመን ለሁላችን የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ፍቅር አንድነት በያላቹበት ይብዛላቹ!!!!

አርብ የነበረን ፕሮግራም!! ዛሬ ቀጥሏል
07/06/2025

አርብ የነበረን ፕሮግራም!! ዛሬ ቀጥሏል

የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስትያናት ህብረት ዛሬ ግቦት 30-9-2017 አ/ም በፅድቅ ሕይወት አለም አቀፍ  ቤተክርስትያን ከህብረቱ አመራሮች ጋር የፀሎት እና የምክክር እንዲሁም የስልጠና ጊዜ...
07/06/2025

የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስትያናት ህብረት ዛሬ ግቦት 30-9-2017 አ/ም በፅድቅ ሕይወት አለም አቀፍ ቤተክርስትያን ከህብረቱ አመራሮች ጋር የፀሎት እና የምክክር እንዲሁም የስልጠና ጊዜ በነብይ መስፍን ተሰቷል። ኮንፈረሱ ቀጥሏል!!

06/06/2025

ዛሬ እንድዳዉ በሰላም ገብቷልከ11፥00 ይጀምራል

05/06/2025

አይቀርም

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!
30/05/2025

ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!!

18/05/2025
ጉዳዮ የታገደባቸዉን ቤተ እምነቶችን ይለከታል።
04/04/2025

ጉዳዮ የታገደባቸዉን ቤተ እምነቶችን ይለከታል።

በጅጅጋ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ የእግዛብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለእናተ ይሁን! የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስትያናት ህብረት ከሕይወት እንጀራ አለም አቀፍ ቤተክርስትያን ጋር በመተባበር ያዘጋጀነ...
19/02/2025

በጅጅጋ እና በአካባቢዋ ለምትገኙ የእግዛብሔር ቤተሰቦች ሰላም ለእናተ ይሁን! የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስትያናት ህብረት ከሕይወት እንጀራ አለም አቀፍ ቤተክርስትያን ጋር በመተባበር ያዘጋጀነዉን መንፈሳዊ ጉባኤ በመታደም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ስንል ጋብዘኖታል።
#በእለቱ የእግዛብሔር ቃል በስልጣን ይሰበካል
ለእሙማን ይፀለያል
ሰዎች ከክፋ እስራት ነፃ ይወጣሉ

Address

Jijiga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jijiga Visionary Churches Fellowship የጅጅጋ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category