09/06/2025
ግብጽ ፈንድ አርጋ ሻቢያ አሰባስባ ሰሞኑን YouTube ላይ ከሚለፋደዱት መሃል የገዱ መገኘት ብዙ ሰዉ አስገርሟል።
እኔ ደሞ ምን የሚያስገርም ነገር አለዉ ባይ ነኝ። አቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ ማለት እኮ የፖለቲካ መርህ የሌለዉ ትላንት ከወያኔ ጋር አብሮ የፀገዴን እና ወልቃይትን መሬት ያስበላ፣ የአማራን መሬት ቆርሶ ለሱዳን የሸጠ በአማራ ህዝብ ስም የሚነግድ ፖለቲከኛ ነዉ።
ደሞ ብቃት ኖሮት እንዲህ ቢያደርግ አይገርምም። የዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኖ እንግሊዘኛ አደናግሮት competent መሆን አቅቶት ከስልጣን የተሸኘ ሰዉ ነዉ።
ጥገኝነቱን ራሱ የጠየቀዉ በአማርኛ ጽፎ ነዉ አሉ 😜😂
ታዲያ ሰፈር ለሰፈር መሬት እየቆረሰ መሸጥ የለመደ አዉደልዳይ ዳግም በአማራ ህዝብ ስም ቢነግድ ምን ይገርማል?!