Zewid Teff ዘውድ ጤፍ

Zewid Teff  ዘውድ ጤፍ Yhteystiedot, kartta ja reittiohjeet, yhteydenottolomake, aukioloajat, palvelut, arvostelut, kuvat, videot ja ilmoitukset Zewid Teff ዘውድ ጤፍ, Ruokakauppa, Helsinki :ltä.

🌟 ዘውድ ጤፍ | Zewid Teff 🌟✨ *የብሉ ናይል ትሬዲንግ ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ!* ✨ዘውድ ጤፍ በፊንላንድ ውስጥ የ'ብሉ ናይል ትሬዲንግ' (Blue Nile Trading) ምርቶች ብቸኛ...
02/07/2026

🌟 ዘውድ ጤፍ | Zewid Teff 🌟
✨ *የብሉ ናይል ትሬዲንግ ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ!* ✨

ዘውድ ጤፍ በፊንላንድ ውስጥ የ'ብሉ ናይል ትሬዲንግ' (Blue Nile Trading) ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን በደስታ ያሳውቃል። ጥራቱን የጠበቀ ማኛ ጤፍን ጨምሮ ሌሎች የብሉ ናይል ምርቶችን ከእኛ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

📦 White & Red Teff Pricing / የነጭ እና ቀይ ጤፍ ዋጋ (5kg Bags):

🌾 15 ኪሎ ወይም ከዚያ በላይ ሲያዙ ፦ 23€
🌾 10 ኪ.ግ ፦ 25€ (2x25 = 50€)
🌾 5 ኪ.ግ ፦ 25€

🚚 የደሊቨሪ አገልግሎት (Delivery)፦

* በመላው ፊንላንድ ፈጣን የማድረሻ አገልግሎት አለን! (Delivery ክፍያ 7€ ብቻ)
* ወይም እኛ ዘንድ በአካል መጥተው መውሰድ ይችላሉ።

🌶 ☕️ *በተጨማሪም ሽሮ፣ በርበሬ ወይም ቡና ለማዘዝ ያነጋግሩን።*

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📲 ለማዘዝ Telegram፣ በ WhatsApp ወይም በቀጥታ በመደወል ያናግረን፦

☎️ +358 46 850 37 88 👈 *(ኮፒ ለማድረግ ይጫኑ/Tap to copy)*

🌟 ዘዊድ ጤፍ | Zewid Teff 🌟✨ *የብሉ ናይል ትሬዲንግ ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ!* ✨ዘውድ ጤፍ በፊንላንድ ውስጥ የ'ብሉ ናይል ትሬዲንግ' (Blue Nile Trading) ምርቶች ብቸኛ...
25/06/2026

🌟 ዘዊድ ጤፍ | Zewid Teff 🌟
✨ *የብሉ ናይል ትሬዲንግ ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ!* ✨

ዘውድ ጤፍ በፊንላንድ ውስጥ የ'ብሉ ናይል ትሬዲንግ' (Blue Nile Trading) ምርቶች ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን በደስታ ያሳውቃል። ጥራቱን የጠበቀ ማኛ ጤፍን ጨምሮ ሌሎች የብሉ ናይል ምርቶችን ከእኛ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

📦 White & Red Teff Pricing / የነጭ እና ቀይ ጤፍ ዋጋ (5kg Bags):

🌾 15 ኪሎ ወይም ከዚያ በላይ ሲያዙ ፦ 23€
🌾 10 ኪ.ግ ፦ 25€ (2x25 = 50€)
🌾 5 ኪ.ግ ፦ 25€

🚚 የደሊቨሪ አገልግሎት (Delivery)፦

* በመላው ፊንላንድ ፈጣን የማድረሻ አገልግሎት አለን! (Delivery ክፍያ 7€ ብቻ)
* ወይም እኛ ዘንድ በአካል መጥተው መውሰድ ይችላሉ።

🌶 ☕️ *በተጨማሪም ሽሮ፣ በርበሬ ወይም ቡና ለማዘዝ ያነጋግሩን።*

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📲 ለማዘዝ Telegram፣ በ WhatsApp ወይም በቀጥታ በመደወል ያናግረን፦

☎️ +358 46 850 37 88 👈 *(ኮፒ ለማድረግ ይጫኑ/Tap to copy)*

🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ [www.zewid.com]

18/06/2026

የዘውድ ቀይ ጤፍ እንጀራ ፡፡ ከደንበኞች የተላከ፡፡

18/06/2026

አዲስ ካስገባነው ነጭ ጤፍ ፡፡ ከደንበኞች የተላከ፡፡

14/06/2026

ትዕዛዝዎን ለማስገባት Facebook እና WhatsApp ያግኙን።

ትእዛዝ ንምግባር ብፌስቡክን ዋትስኣፕን ርኸቡና።
ኣብ ሄልሲንኪ ቫንታን ኤስፖን ክሳብ ገዛ (ገዛ-ንገዛ) ነብጽሕ። ኣብ መላእ ፊንላንድ ካብ 1 ክሳብ 2 መዓልታት ውሽጢ ቅልጡፍ ኣገልግሎት ምብጻሕ ኣለና።

Helsinki Vantaa Espoo Home delivery
Fast delivery all over Finland

WhatsApp/Telegram/Phone:** 041 7059015

Grocery Store

14/06/2026

አዲስ ካስገባነው ነጭ ጤፍ ፡፡ ከደንበኞች የተላከ፡፡

አዲስ ካስገባነው ነጭ ጤፍ ፡፡ ከደንበኞች የተላከ፡፡
14/06/2026

አዲስ ካስገባነው ነጭ ጤፍ ፡፡ ከደንበኞች የተላከ፡፡

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን! ዘውድ ጤፍ አዲስ ጥራት ያለው የኢትዮጵያ ነጭ እና ቀይ ጤፍ በብዛት አስገብተናል። ለግል ፍጆታም ሆነ ለንግድ ለምትፈልጉ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል፤ እንዲሁም በ...
13/05/2026

ሰላም ውድ ደንበኞቻችን! ዘውድ ጤፍ አዲስ ጥራት ያለው የኢትዮጵያ ነጭ እና ቀይ ጤፍ በብዛት አስገብተናል። ለግል ፍጆታም ሆነ ለንግድ ለምትፈልጉ ሁሉ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል፤ እንዲሁም በጠየቃችሁን መሰረት የማሽላ ዱቄት ይዘንላችሁ መጥተናል።

💰 የዋጋ ዝርዝር | Price List
• ⚪ ነጭ ጤፍ (White Teff): 25€
• 🟤 ቀይ ጤፍ (Brown Teff): 22€
• 🥣 ማሽላ (Sorghum Flour): 15€

🚚 Delivery Services

• 🚀 ፈጣን አቅርቦት: ባሉበት ቦታ በ 1 ቀን ውስጥ እናደርሳለን
• 📦 ነፃ ማድረሻ: ለ 20 ኪሎ እና ከዚያ በላይ ትዕዛዞች በመላው ፊንላንድ በነፃ እናደርሳለን።

• 🎁 ልዩ ቅናሽ: ከ 100 ኪሎ በላይ ለሚያዝዙ ልዩ የዋጋ ቅናሽ እናደርጋለን።

📞 ያግኙን | Contact Us
ትዕዛዝ ለመስጠት በስልክ፣ በዋትስአፕ (WhatsApp)፣ በቴሌግራም፣ በፌስቡክ ወይም በቲክቶክ ያግኙን።

• 📲 ስልክ/WhatsApp: +358 41 705 9015
• 🔵 Facebook: Zewid Teff ዘውድ ጤፍ
• 🎵 TikTok: Zewid Teff ዘውድ ጤፍ

እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። የመጪውን ትንሣኤ በዓል በማስመልከት እስከ በዓሉ ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል። ጥራት ያለው ነጭ እና ቀይ የጤፍ ዱቄት ፊንላንድ ውስጥ ባሉበት ቦታ ...
30/03/2026

እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ። የመጪውን ትንሣኤ በዓል በማስመልከት እስከ በዓሉ ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አድርገናል። ጥራት ያለው ነጭ እና ቀይ የጤፍ ዱቄት ፊንላንድ ውስጥ ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን። በዓሉ ሳይደርስ ቀድመው ይዘዙን።

Contact us on messenger and WhatsApp to place an order.

በሚከተሉት አድራሻዎች ማዘዝ ይችላሉ፡

*WhatsApp/Telegram/Phone: ☎️+358417059015
* Facebook Messenger

10/01/2026

የእኛን ጤፍ እየተጠቀሙ ያሉ የደንበኛችን ቪዲዮ።

A video featuring a customer from using our teff. Thank you for sharing the pictures and videos.

Contact us on messenger and WhatsApp to place an order.

Home delivery in Helsinki Vantaa Espoo
Fast delivery all over Finland in 1- 2 days

በሚከተሉት አድራሻዎች ማዘዝ ይችላሉ፡

*WhatsApp/Telegram/Phone: +358417059015
* Facebook Messenger

Osoite

Helsinki
00420

Nettisivu

Hälytykset

Tiedä ensimmäisenä ja anna meille oikeus lähettää sinulle sähköpostitse uutisia ja promootioita Zewid Teff ዘውድ ጤፍ :ltä. Sähköpostiosoitettasi ei käytetä muihin tarkoituksiin, ja voit perua milloin tahansa.

Oikopolut

Jaa

Kategoria