Habesha EAC

Habesha EAC Positive thoughts & �

24/08/2026

ሰበር መረጃ

ዛሪ ኣባኣሳንጆ ብመቐለ

24/08/2026

ሰበር ሓበሬታ

ሎማዓንቲ ኣባኣሳንጆ ኣብ መቐለ ፕላኔት ሆቴል ተራእዩ ንሽምግልና መፅዩ ይበሃል ኣሎ!

21/08/2026

Jawar Mohammed አበይ ለማጣፋት ብየ ቤቴ ማቃጠል
ኣልፈልግም ማለት ምን ማለት ንው??

21/08/2026

ማሳሰበያ
ለJawar Mohammed የሀሰት መረጃ መሰራጫት ማቋቋም አለበት

11/08/2026

🔺🔻መረጃ🔻🔺

የጥምረቱ ኃይል ድህረ አበይ የሽግግሩ መንግስት ምን ይሆን እየተወያዩ ነው አሁን እያጠናቀቁ ነው

11/08/2026

ንልዕሊ 25+ዝኾነ ዕድሚኩመ ክሳበ ጂ ዘይተመርዓኹም እዚኣ እያ ትኸውን እታ ምኽንያት😂😂😂😂

11/08/2026

ርኡይለይ ዓመና ሓረካት ክትገብር እንተላ ዘይሓሰበቶ ክትረክብ ተላ😂😂😂

10/08/2026

🔻መረጃ🔻
🔴ብልጽግና ምን እንደሰማይ ኣይታወቅም🔴
በአላማጣ አማሻሹ በሰፊው የድሮን ቅኝት አለ‼️

10/08/2026

ሰሙናዊ መልእኽቲ ህወሓት

ናሓራ መሬት ዘለዉ ተጋሩ

09/08/2026

ኢትዮጵያ ሰላም ያስፈልጋታል እንጂ ጦርነት አይፈልግም።
ለሶስት ዓመታት በአማራ ክልል ውስጥ የተካሄደው የትጥቅ ግጭት ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ህይወት አጥቷል።
ኦሮሚያ ደም መፋሰሱን ቀጥሏል። ትግራይ ወደ ክፍት ጦርነት ተመልሳለች፣ አፋር ተሳባለች፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ደግሞ በአመፅ ተይዛለች።
በቂ ነው። የፌዴራል መንግስት እና ሁሉም የክልል መሪዎች ከጠመንጃ ይልቅ ውይይትን እንዲመርጡ እና እውነተኛ የፖለቲካ መፍትሄዎችን እንዲከተሉ አሳስባለሁ። ጦርነት ሞት፣ ውድመት፣ መፈናቀል እና እጦት ብቻ ያመጣል። ኢትዮጵያውያን የተሻለ ነገር ይገባቸዋል።
Tedros adhanom

Address

London

Telephone

+447307914292

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha EAC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category