Hanawiy

Hanawiy Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hanawiy, Grocers, kelwan, Semera.

20/01/2026

" ይገምቱ 10,000 ብር ይሸለሙ! 🎁"
🇬🇧 ኢንተር ሚላን Vs አርሰናል
⏰ ዛሬ ማክሰኞ ምሽት 5:00

1/ ጨዋታውን ማን እንደሚያሸንፍ እና ማን ጎል እንደሚያገባ በትክክል ቀድሞ ለገመተ ሰው 10,000 ብር እንሸልመዋለን!
2/ ከዚህ ቀደም እደተለመደው ቀድመው ውጤቱን በትክክል ለሚገምቱ ሶስት ገማቾች:-
1ኛ 150 ብር
2ኛ 100 ብር
3ኛ 50 ብር ካርድ ሽልማት አዘጋጅተናል!

🔴 የጨዋታው አስገዳጅ ህጎች !
+++++++++++++++++++
✍ፖስቱን ላይክ እና ሼር ማድረግ!
✍ፔጁን ፎሎው ማድረግ !
✍️ ግምቱን በኮሜንት ስር ብቻ ያስቀምጡ ግምት በ Message አትላኩ!
✍️ ግምቱን በቴሌግራም ቻናል ላይ ገብቶ ማስቀመጥ 👉 https://t.me/fetansport1 ተሸላሚውን የምንመርጠው ከቴሌግራም ቻናሉ ላይ ነው።

መልካም ዕድል !

‎❔ጨዋታውን ማን ያሸንፋል❔

📱ፎሎ 📺📡 ☞ እነዚህን አፕልኬሽን ዳውሎድ አድርጋችሁ በስልካችሁ የ15 ብር ጥቅል በመግዛት የእግር ኳስ ጨዋታዎችን live ቤት ቁጭ ብላችሁ መመልከት ትችላላችሁ።

1ኛ.cricfy tv 📺 ☞https://t.me/fetansport1/428

2ኛ.yacine tv 📺 ☞https://t.me/fetansport1/429

3ኛ.yora footy score 📺 ☞https://t.me/fetansport1/430

4ኛ.football Live HD 📺 ☞https://t.me/fetansport1/893

5ኛ.GHD Sport 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/895

6ኛ.Playfy tv 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/962

7ኛ.Sportzx tv 📺 ☞ https://t.me/fetansport1/963

🇸🇳

24/07/2025

Since I started supporting Arsenal, I have never seen a player want to play for us as much as Viktor Gyokeres.
He will lead us to titles.
I am very certain💪❤️

24/07/2025

162 ቢሊዮን ብር ገቢ አገኘ 😮

ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 የበጀት ዓመት የ162 ቢሊዮን ብር ገቢ አስመዝግቧል!

ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 የበጀት ዓመት አስደናቂ አፈጻጸም በማስመዝገብ 162 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሪት ፍሬሕይወት ታምሩ እንዳሉት

ይህ ገቢ ከተያዘው ዕቅድ ውስጥ 99 በመቶውን ማሳካት የተቻለበት ሲሆን፣

ከባለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነጻጸርም የ73 በመቶ እድገት ማሳየቱን በዚህም ተጨማሪ 68 ነጥብ3 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል ብለዋል፡፡

በተጨማሪም የደንበኞች ቁጥር ካለፈው ዓመት በ6.2 በመቶ ማደጉን የገለጹት ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ፣ የህዝብ ሽፋን ደግሞ 99.4 በመቶ መድረሱን አብራርተዋል።

Via Ethio Telecom

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

Address

Kelwan
Semera

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hanawiy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category