19/11/2024
ከፍተኛ የሰራተኞች እጥረት ያጋጠማት ጀርመን ለሰለጠኑ ሙያተኞች 200 ሺህ የስራ ቪዛ ልትሰጥ ነው‼️
የሰራተኞች ፍላጎትን ለማሟላት የቪዛ አሰጣጥ ስርአቷን ቀለል ያደረገችው በርሊን ባለፈው አመት ከካናዳ የተዋሰችውን “ኦፖርቹኒቲ ካርድ” የተሰኘ አሰራር ተግብራለች።
አሰራሩ ባለሙያዎች እና የዩኒቨርሲቲ ምሩቃን ወደ ጀርመን ገብተው እንዲማሩ እና ስራ መፈለግ ቀላል እንዲሆንላቸው እያደረገ ቢሆንም አሁንም ከፍተኛ የሰራተኛ እጥረት አለ።
በአውሮፓ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤቷ ሀገር በየአመቱ ከ400 ሺህ በላይ የሰራተኞች ጉድለት ያጋጥማታል።
#ስለ ዕድሉ አዲስ መረጃ እንዲሁም ምዝገባው እንዴትና የት እንደሆነ በቅርቡ የምናሳውቃችሁ ይሆናል እስከዛ መረጃውን ለወዳጅ ጓደኞችዎ እንዲደርስ
በማድረግ ይተባበሩ
alain
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
አዳዲስና ወቅታዊ ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ በእጅ ስልክዎ ይከታተሉ።
አሁኑኑ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ👇👇
https://t.me/sirafelagi12