Ethiopian Fanos Media የኢትዮጵያ የፋኖወች ሚድያ

Ethiopian Fanos Media የኢትዮጵያ የፋኖወች ሚድያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Fanos Media የኢትዮጵያ የፋኖወች ሚድያ, Grocers, Toronto, ON.

ኢትዮጵያን ዳር ደንበሯን ላለማስደፈር፣ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰላምና ፍቅርን ለማደስ፣ከባንዳ፣ከገዳይ፣ ከጨፍጫፊ፣ከሌባ፣ ከዘራፊ ፣ ከዘረኝነት አቫዚ ነፃ ለማውጣት ከተፈለገ👇

ፋኖን መደገፍ ብቻ በቂ ነው!!!💚💛❤️💪

👉 ኦርቶዶክስ እምነቴ ⛪️✝️💚💛❤️
👉 ሙስሊም ጎረቤቴ ☪️💚💛❤️
👉 ኢትዮጵያ እናቴ💚💛❤️
👉 አማራ ኩራቴ 💚💛❤️
👉 ፋኖ መድሀኒቴ 💚💛❤️

09/10/2026

����� �����

09/06/2026

#ፋኖ #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር �����

09/06/2026

#ፋኖ #ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

06/23/2026



#አሳምነው1ጽጌ

06/23/2026


#አሳምነው1ጽጌ
゚viralシ

06/23/2026

#አሳምነው1ጽጌ

06/18/2026

#ሞጣ ጉንቱው ፖለቲከኛው

  የምትወድ Share,Like በማድረግ ለሁሉም አድርጉልን👇👇👇  በመጀመሪያ ተደራጅተን ወደጫካ የወጣነው ህዝባችንን እና ማንነታችንን በወልቃይት፣በራያ እና በመተከል የሚፈጸምብንን የዘር ማጥፋ...
06/18/2026

የምትወድ Share,Like በማድረግ ለሁሉም አድርጉልን👇👇👇
በመጀመሪያ ተደራጅተን ወደጫካ የወጣነው ህዝባችንን እና ማንነታችንን በወልቃይት፣በራያ እና በመተከል የሚፈጸምብንን የዘር ማጥፋት እና የወሰን ወረራን ለማስቆም እና የኢትዮጵያን ህዝብ መብት እና የሀገር ድንበርን ለማስከበር ነው።

በጉልበት የተወሰደብኝን ወልቃይት ጠገዴን እና እራያን እኔም በጉልበት፣በጦርነት አስመልሳለሁ እያለ ከሚዝት ጠላት ጋር እንዴት አብረን እንሰራለን❓❓❓
ይህን ስምምነት የፈፀሙ ሀይሎች እውነተኛውን ፋኖ አይወክልም ።
እኛ ፋኖወች ሀገራችንን እና ህዝባችንን ለጠላት አሳልፈን አንሰጥም።
አላማችን ይህ ነው።💪💪💪🔥🔥🔥💚💛❤

  የምትቆረቆር ከሆነ 10 ጊዜ Share,Like አድርጋችሁ ለሁሉም ህዝብ አድርሱልኝ 👇👇👇  ገንዘብ ቢፈልግ እስካሁን  በጫካ ሳይሆን  #አሜሪካ🇺🇸 ነበር የምታገኙትህውሃት ብቻውን አጅሬ ጃኖ...
06/18/2026

የምትቆረቆር ከሆነ 10 ጊዜ Share,Like አድርጋችሁ ለሁሉም ህዝብ አድርሱልኝ 👇👇👇
ገንዘብ ቢፈልግ እስካሁን በጫካ ሳይሆን #አሜሪካ🇺🇸 ነበር የምታገኙት
ህውሃት ብቻውን አጅሬ ጃኖራ ወታደራቸውን እየላኪ አስከሬናቸውን ይዘው ሲመለሱ አይቀመሳቸው አይቻላው ሲል አዲስ አበባ እስከ 7ተኛ ፎቅ ቤት እንስጥህ መሄድ የምትፈልግበት ሀገር ካለ ሁሉን ነገር እናመቻቻለን አላሉትም እንዴ❓❓❓
ግን ከሀገሬ ከህዝቤ አይበልጥብኝም ብሎ ልጆቹንም ለሀገሩ፣ለህዝቡ መስእዋትነት አድርጎ አሁንም ጠላትን በ70 አመቱ ኑሮውን በጫካ አድርጎ እየተፋለመ ይገኛል።!!!💪🔥💚💛❤

Address

Toronto, ON

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Fanos Media የኢትዮጵያ የፋኖወች ሚድያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category