Xiiqiin shaggar jira

Xiiqiin shaggar jira Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Xiiqiin shaggar jira, Grocers, shaggar, Adama.

28/08/2025
⭕️ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው።...
18/07/2025

⭕️ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው። ሰላምን ማክበሩ ከፍርሃት የመጣ እንዳይመስላችሁ። ማንንም ለመውረር ፍላጎት የለውም፤ ነገር ግን የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ክብር ለመንካት የሚያስብ ካለ፣ ዋጋውን በደንብ ያስከፍላል።

❌❌ የፖለቲካ ቁማር ተጫውታችሁ የሀገርን ትዕግስት ለመፈተን ከሞከራችሁ፣ መጨረሻው ምነው በቀረብን የሚያሰኝ መራራ ጸጸት ይሆናል። ይህ ሠራዊት ለሰላም የቆመ እርግብ ብቻ ሳይሆን ሲነኩት እሳት የሚተፋ ዘንዶ መሆኑን አትርሱ።

ጀብዱ ከፈለጋችሁ ምላሹ ፈጣንና የማያዳግም ይሆናል፤ መጨረሻውም እንደማያምር ከወዲሁ እወቁት‼️

በኢትዮጵያ ለመጣ የማይንበረከከውይህ ሠራዊት በብሔርና በጎሳ የማይከፋፈል፣ ልኩ ኢትዮጵያ ብቻ የሆነ የጀግኖች ስብስብ ነው። በበረሃውና በደጋው ተፈትኖ የበረታ፣ የማንበርከክን ታሪክ ከትውልድ ...
18/07/2025

በኢትዮጵያ ለመጣ
የማይንበረከከው

ይህ ሠራዊት በብሔርና በጎሳ የማይከፋፈል፣ ልኩ ኢትዮጵያ ብቻ የሆነ የጀግኖች ስብስብ ነው። በበረሃውና በደጋው ተፈትኖ የበረታ፣ የማንበርከክን ታሪክ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያሻግር ህያው ምሽግ ነው። የክብራችንን ጋሻ ለመዳፈር የምትሞክሩ ሁሉ፣ ምላሻችን የማያዳግም እና መጨረሻችሁ ውርደት መሆኑን እወቁ። የኢትዮጵያን የማይበገር መንፈስ ፈጽሞ አትፈታተኑ!

⭕ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው። ...
18/07/2025

⭕ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው። ሰላምን ማክበሩ ከፍርሃት የመጣ እንዳይመስላችሁ። ማንንም ለመውረር ፍላጎት የለውም፤ ነገር ግን የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ክብር ለመንካት የሚያስብ ካለ፣ ዋጋውን በደንብ ያስከፍላል።

❌❌ የፖለቲካ ቁማር ተጫውታችሁ የሀገርን ትዕግስት ለመፈተን ከሞከራችሁ፣ መጨረሻው ምነው በቀረብን የሚያሰኝ መራራ ጸጸት ይሆናል። ይህ ሠራዊት ለሰላም የቆመ እርግብ ብቻ ሳይሆን ሲነኩት እሳት የሚተፋ ዘንዶ መሆኑን አትርሱ።

ጀብዱ ከፈለጋችሁ ምላሹ ፈጣንና የማያዳግም ይሆናል፤ መጨረሻውም እንደማያምር ከወዲሁ እወቁት‼️

ጆሮ ያለው ይስማ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሀገር ዳር ድንበር ጠባቂ ብቻ ሳይሆን፣ የኢትዮጵያዊነት ኩራትና አንድነት ምልክት ጭምር ነው። ከየትኛውም የፖለቲካ አቋም ነጻ ሆኖ ለእናት ሀገሩ...
18/07/2025

ጆሮ ያለው ይስማ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሀገር ዳር ድንበር ጠባቂ ብቻ ሳይሆን፣ የኢትዮጵያዊነት ኩራትና አንድነት ምልክት ጭምር ነው። ከየትኛውም የፖለቲካ አቋም ነጻ ሆኖ ለእናት ሀገሩ ነብሱን ሳይሰስት የሚሰጥ የጽናት ቁንጮ ነው!

ከዚህ የእሳት ነበልባል ጋር መጋፈጥ የሚችል ምድራዊ ሀይል ማነው?

ዋ ይህንን ብርቱ ክንድ ትነካና!
18/07/2025

ዋ ይህንን ብርቱ ክንድ ትነካና!

Hojii hojjetamee ilaalaa deemuun ciminaafii hanqina adda baasuuf gargaaraa waan ta'eef jabaadhaa
18/07/2025

Hojii hojjetamee ilaalaa deemuun ciminaafii hanqina adda baasuuf gargaaraa waan ta'eef jabaadhaa

"ተፈናቃዮች ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀምያ ሳይሆኑ ቦታቸው ቢመለሱ ከማንም በላይ ኢትዮጵያ ታተርፋለች !!!የትግራይ ጉዳይ የማያስጨንቀን የማይገደን አይምሰላቹ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ...
21/06/2025

"ተፈናቃዮች ለፖለቲካ ፍጆታ መጠቀምያ ሳይሆኑ ቦታቸው ቢመለሱ ከማንም በላይ ኢትዮጵያ ታተርፋለች !!!
የትግራይ ጉዳይ የማያስጨንቀን የማይገደን አይምሰላቹ "
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር)

*'' ኑ ኢትዮጵያን ተባብረን እናፍርስ '' ጀዌ ቀዌ እና ክደቱ*እነዚህ ሰዎች በፖለቲካዊ አስተሳሰብ ፥ በርዕዮተ አለም እና በነበራችዉ የሀይል አሰላለፍ በፍፁም አብረዉ ተሰልፋዉ የማያዉቁ ፥...
13/06/2025

*'' ኑ ኢትዮጵያን ተባብረን እናፍርስ '' ጀዌ ቀዌ እና ክደቱ*
እነዚህ ሰዎች በፖለቲካዊ አስተሳሰብ ፥ በርዕዮተ አለም እና በነበራችዉ የሀይል አሰላለፍ በፍፁም አብረዉ ተሰልፋዉ የማያዉቁ ፥ በተቃራኒ ጫፍ የነበሩ ፥ ላለፉት 30 አመታት ደግሞ ለመጠፋፋት የሚፈላለጉ ሀይሎች ነበሩ ፥ አነዚህ ሀይሎች ምን አይነት ተዓምራዊ ሀይል ተፈጠዕሮ በአንድ አላማ ተሰለፉ ብለን እራሳችንን ብንጠይቅ መልስ አናገኝም፤
እንዚህ ሃይሎች አንድላይ እንዲቆዩ የሚያደርጋቸው ብቸኛው ነገር የአብይ መኖር ሲሆን አንድላይ ተባብረው እንዲሰሩ የሚያደርጋቸው አላማ ደግሞ ኢትዮጵያን ማፍረስ የሚለው አላማ ነው።

13/06/2025
Firooma Diinaa, Cabiinsa Sabaaf!Jeequmsaan afuura baafachaa, ajjeechaadhaan lubbuu dheereffachaa dantaa dhuunfaaf kan ji...
09/06/2025

Firooma Diinaa, Cabiinsa Sabaaf!

Jeequmsaan afuura baafachaa, ajjeechaadhaan lubbuu dheereffachaa dantaa dhuunfaaf kan jiraatu Jawuun, Mana gumaa lixee diinota sabaataatiin saba irratti shiree abjuu finxaaleeyyii galmaan gahuuf hiriira sirreeffateera. Mala kaleessaatiin har’a mo’uun, daandii gantummaatiin teessoo koruun hin yaadamu. Kan kaleessaa caalaa har’a si hubanneerra. Diina Oromoo ta’uu kee gochaan agarreerra. Gantummaa Oromoo irratti raawwatte seenaaf ol kaawwanneerra! Nagaatti yaa baandaa!

ጥፋት እና የዶላር ፍቅር ያሰባሰባቸው፣በፖለቲካ አካሄድም ሆነ አስተሳሰብ የማይገናኙ የጥፋት ልጆች ዛሬም ከኤርትራ እና ከግብጽ የተመደበላቸውን 450ሺህ ዶላር ለመቀራመት ስሉ ብቻ ከፍተኛ የሚ...
04/06/2025

ጥፋት እና የዶላር ፍቅር ያሰባሰባቸው፣በፖለቲካ አካሄድም ሆነ አስተሳሰብ የማይገናኙ የጥፋት ልጆች ዛሬም ከኤርትራ እና ከግብጽ የተመደበላቸውን 450ሺህ ዶላር ለመቀራመት ስሉ ብቻ ከፍተኛ የሚዲያ campaign ማዘጋጀታቸው ተሰምቷል። የዶላሩ ተካፋይ ለመሆን ግዴታ የዘመቻው አካል መሆን ስላለባቸው ሀገርን ለማፍረስ ባለመው ዘመቻ ላይ በአንድነት ለመታደም ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል ይገርማል። ለማንኛውም መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የእነዚህን ባንዳዎች አካሄድ በመረዳት እና በመቃወም ሀገሩን መከላከል ይገበዋል ባይ ነኝ!

Address

Shaggar
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Xiiqiin shaggar jira posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category