Paartii Aanaa gujjee

Paartii  Aanaa gujjee Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Paartii Aanaa gujjee, Grocers, Ethiopia, Adama.

22/08/2025
10/03/2025

ከሻብያው መንግስት ጋር በመጣመር ህገወጥ መታወቂያ ለሻብያው ታጣቂ በማዘጋጀት የህወሃቱ ተገንጣይ ቡድን ትግራይን እያሸበረ ይገኛል!

10/03/2025

ጆሃንስበርግን እንደ አዲስ አበባ!

"ደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግን እንደ አዲስ አበባ እናስውብ የኮሪዶር ልማትን ወደ ደቡብ አፍሪካ እናምጣ።"ብለዋል የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛ

"አዲስ አበባ ስሄድ ባየሁት ውበት ተደንቂያለሁ ይህ ወደ እኛ ደቡብ አፍሪካ መምጣት አለበት ብለዋል። " የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት

ሰበር ዜና በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ  በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ  ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 ...
10/03/2025

ሰበር ዜና
በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታጣቂወች መያዛቸው ተሰምቷል ።
እነዚህ ታጣቂዎች የክልሉ መታወቂያ በነአደመ ቡድን በኩል የተዘጋጀላቸው ሲሆን ፤ በክልሉ ለሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴም ህገ ወጡ ቡድን ሽፋን እንደሚሰጣቸው ማረጋገጥ ተችሏል ።
ይህ የህገወጡ ቡድን እንቅስቃሴ ቡድኑ ከኤርትራ መንግስት ጋር በጥምረት መንቀሳቀስ ለመጀመሩና የሻዕቢያ ታጣቂ ወደ ትግራይ መሬት ገብቶ ወረራ ለመፈጸም እንዲሁም በትግራዋዩ ላይ ጥቃት እንዲከፍት አመቻች ለመሆኑ ትልቅ ምስክር ነው ።

በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ  ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታ...
10/03/2025

በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታጣቂወች መያዛቸው ተሰምቷል ። እነዚህ ታጣቂዎች የክልሉ መታወቂያ በነአደመ ቡድን በኩል የተዘጋጀላቸው ሲሆን ፤ በክልሉ ለሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴም ህገ ወጡ ቡድን ሽፋን እንደሚሰጣቸው ማረጋገጥ ተችሏል ። ይህ የህገወጡ ቡድን እንቅስቃሴ ቡድኑ ከኤርትራ መንግስት ጋር በጥምረት መንቀሳቀስ ለመጀመሩና የሻዕቢያ ታጣቂ ወደ ትግራይ መሬት ገብቶ ወረራ ለመፈጸም እንዲሁም በትግራዋዩ ላይ ጥቃት እንዲከፍት አመቻች ለመሆኑ ትልቅ ምስክር ነው።በአዲግራት ለተፈፅመው አሰቃቂ ወንጀል ተጠያቂ ናቸው፡፡

01/03/2025

Address

Ethiopia
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Paartii Aanaa gujjee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category