ዐ ው ድ ማ
ቤ ተ - እ ህ ል
ውድ ደንበኞቻችን፦
በሀገራችን ገበሬዎች እህላቸውን በሚያበራዩበት(በሚወቁበት) ስፍራ የተሰየመ ዐ ው ድ ማ የተሰኘ የተለያዩ የእህል ዓይነቶች መሸጫ የመጀመሪያውን ቅርንጫፍ ሱቅ በቅርቡ ከፍተናል። ከብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ወደ ኮሪያ ኢምባሲ በሚያስኬደው መንገድ ከዋናው የአስፋልት ጎዳና 350 ሜትር ገባ ብለው ያገኙናል። የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ ምርቶችን በጥራትና በሚፈልጉት መጠን እናቀርባለን። በተጨማሪም ከደንበኞቻችን ትዕዛዝ እንቀበላለን።
ይምጡና ይጎብኙን ወይም በስልክ ቁጥር
093 698 3000 /
094 772 3050 ይደውሉልን።
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን ።
ዐ ው ድ ማ
የ በ ረ ከ ት ማ ማ !
የጥራጥሬ ዓይነቶች
• ምስር (ድፍንና የተከካ)
• አተር (ድፍንና የተከካ)
• ባቄላ (ድፍንና የተከካ)
• ሽንብራ (የሀበሻና ዱቤ)
• አደንጓሬ (ቀይና ነጭ)
• ለውዝ/ኦቾሎኔ
• ተልባ
• ኑግ
• ሱፍ
• ጎመን ዘር (ጥሬና የተፈጨ)
• አብሽ (ነጭና አረንጓዴ)
እና የመሳሰሉ ...
የአዝዕርት ዓይነቶች
• ስንዴ (ድፍንና ቅንጬ)
• ገብስ (ቅንጬና ጥቁር)
• የአጃ ቅንጬ
• የበሶ እህል
• በቆሎ ጥሬና የተከካ
• ሩዝ
• የአጥሚት እህል
• አንደኛ ደረጃ የዳቦ ዱቄት
• ፋፋ የልጆች ምጥን
• ቡና
• በጥራት የተዘጋጁ ዐውድማ የባልትና በርበሬና ሽሮ
እና የመሳሰሉ ...
በቅርቡ የሚቀርቡ
• ቅመማ ቅመም
• ልዩ ማር
• የገብስ ዱቄት
A W D E M A
G R A I N S
HOME OF ORGANIC
ABUNDANCE & VARIETY
Dear Customers,
We have recently opened our first branch Grain shop named after a meaning in Amharic language, the floor in the country where farmers harvest their crops:a W D E M A around the State of QATAR Embassy; we are located opposite to BISRATE GABRIEL local church by the subway that leads to the Republic of KOREAN Embassy. You find us after two minute drive almost 350 Mtrs from the main road. We deliver quality & variety of ORGANIC farm products such as:
CEREALS/GRAINS
• WHEAT
• OATS
• BARLEY
• RICE
• MAIZE
• SORGHUM
• LEGUMES
PEAS
BEANS
PULSES
• SPECIAL WHEAT FLOUR
• TOASTED CEREALS,
AWDEMA “KOLLO
• FAFA CHILD FOOD
• TYPICAL ETHIOPIAN FLAVORSOME aWDEMA “BALTINA” PRODUCTS SUCH AS POWDERED SOUCE ADDITIVES “SHIRO” & PEPER
• COFFEE
C O M I N G S O O N
• ORGANIC SPICY PLANT PRUDUCTS/ “KIMEM”
• SPECIAL HONEY
• BARLEY FLOUR
Please visit us or give us a call on
093 698 3000 / 094 772 3050
Or email us @ [email protected]
a W D E M A G R A I N S
WE SUPPLY QUALITY AND VARIETY UPON YOUR ORDER
ADRESS: NEFAS SILK LAFTO SUBCITY WEREDA 3 KEBELE 4
BY THE EMBASSY OF THE REPUBLIC OF KOREAN EMBASSY