Jaarmiyaalee dargaggoo Ganda eekkaa daallee

  • Home
  • Jaarmiyaalee dargaggoo Ganda eekkaa daallee

Jaarmiyaalee dargaggoo Ganda eekkaa daallee Job

10/11/2023
10/11/2023
10/11/2023
10/11/2023
08/11/2023

ቁርጠኝነት የታየበት ቆራጥ እርምጃ!!!

አክራሪ የህወሃት አመራሮች አመለካከታቸውን ከጊዜው ሊዋጁ ሲገባ የ60ዎቹን አስተሳሰባቸውን በሃይል (የአልባኒያ ኮሚኒስት ፓርቲ ማኒፌስቶ) በሳይበር ዘመን ትውልድ ላይ ለመጫን ዕልፍ መሳፍርት ወጣቶችን ማገዱ። ትግራይን አወደሙ፤ ሃገረ ኢትዮጵያን አቆሰሉ፣ አደሙ። እነሆ የፕሪቶሪያው ስምምነት የፈጠረውን የሰላም ዕድል ተጠቅመው ትርፍ እና ኪሳራቸውን አስልተው ለክልሉም ለሃገሪቱም የሚበጅ መንገድ ይከተላሉ ተብሎ ቢጠበቅም፤ አሁንም፥ ከኮሚኒስት ማኒፌስቶ ውጭ መጽሃፍ ያልተፃፈ ይመስል ከአቢዮታዊ ዲሞክራሲ የአስተሳሰብ ምሕዳራቸው፣ ከማሌሊት አጥራቸው ሊርቁ አልቻሉም። እንደውም ሙሉ በሙሉ ለነሱ የተሰጠውን ጊዚያዊ ክልላዊ መንግስቱን አንጃ ፈጥረው ወደ ፊት እንዳይራመድ ማሰናከሉን ስራዬ ብለው ተያያዙት።

ይህ አካሄድ በክልሉ በተፈለገው ፍጥነት ሰላም ማስፈን እና በስምምነቱ መሰረት የሚከወኑ አበይት ጉዳዮች ባፋጣኝ ስራ ላይ እንዳይውሉ እንቅፋት እየሆነ መምጣቱን ከብዙ ትዕግስት በኋላ ትላንት የፌዴራሉ መንግስት በጊዜያዊ መንግስቱ ላይ ማሳሰባያ አዘል መግለጫ ማውጣቱም ይታወሳል። በዚሁ መሰረት በጌታቸዉ ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እነ አለም ገብረዋኅድን የመሳሰሉ አክራሪ የህወሐት መርዘኛ አመራሮችን አራግፎ ተራማጅና የትግራይን ህዝብ መፃኢ እድል በፅኑ መሰረት ላይ ሊያቆሙ የቆረጡ አመራሮችን ይዞ ወደፊት እየተራመደ መሆኑን አሳውቋል። ሊበረታታ የሚገባው አዎንታዊ እርምጃ ነው። ብለናል።



05/11/2023

አንጋጦ መትፋት መልሶ ከአፍ አለ አማራ ሲተርት

ተው ሲባል እምቢ አሻፈረኝ ብሎ መከላከያ ላይ ቃታ የሳበው ጃውሳው ቡድን አሁን አፈር ለአፈር እየተንደባለለ #አድኑኝ እያእው ነው።

#ሽማግሌ ባይኔ ማየት አልፈልግም ያለው ጃውሳው አሁን ደግሞ አድኑኝ እያለ ነው።

ውስጥ 4ኪሎ እገባለሁ ያለው ጃውሳ እስካሁን እያደረኩ ያለሁት ማፈግፈግ ነው ብሏል ድሮስ መከላከያን ሊወጋ !!!



03/11/2023

"Agricultural diplomacy: Ethiopia's wheat export success strengthens international relations and boosts economic growth under PM Abiy Ahmed's strategic leadership. "

01/11/2023

እንኳን ለ116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን አደረሳችሁ!!አደረሰን!!
116ኛዉ የመከላከያ ሠራዊት ቀን “በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚጸና የድል ሠራዊት” በሚል መሪ መልእክት ይከበራል፡፡


Address


430A@

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jaarmiyaalee dargaggoo Ganda eekkaa daallee posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jaarmiyaalee dargaggoo Ganda eekkaa daallee:

  • Want your business to be the top-listed Grocery Store?

Share