Wabi እስኩት

Wabi እስኩት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wabi እስኩት, Grocers, አዲስ አበባ, Addis Ababa.

23/08/2024
አስራኒ የትኛዉ ነዉ
23/06/2024

አስራኒ የትኛዉ ነዉ

22/06/2024
31/05/2024

ላይፍ is short

24/05/2024

አስገራሚ እውነታዎች- ስለ ፅንስ እና እርግዝና
*********

• ፅንስ በማህፀን ውስጥ እያለ ያለቅሳል፤ ፅንሱ ከሚለማመዳቸው ነገሮች ማለትም ከፊት እና ከአፍ እንቅስቃሴ ቀጥሎ አንዱ ማልቀስ ስለሆነ ነው፤ ሆኖም ግን የሽርት ውኃ ውስጥ ባሉ የቅባት እና የጡንቻ ፈሳሾች ምክንያት ድምፁን መስማት አይቻልም፡፡

• ፅንስ ከሰባተኛው ወር ጀምሮ ማሽተት የሚችል ሲሆን በተለይ መጥፎ ሽታን የመለየት አቅሙ ከፍተኛ ነው፡፡

• ከ18ኛው ሳምንት ጀምሮ ድምፅ መስማት የሚችሉ ሲሆን፤ ከተወለዱ በኋላ የእናታቸውን እና በተደጋጋሚ የሰሙትን ሰው ድምፅ በፍጥነት መለየት ይችላሉ፡፡

• ፅንስ በማህፀን ውስጥ በሚተኛበት ወቅት ህልም ሊያይ ይችላል፤ ህልሙም በማህፀን ውስጥ ስለሚያውቃቸው ነገሮች ነው፡፡

• ጨቅላ ህፃናት በተወለዱ ከ1 እስከ 2 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ይፀዳዳሉ፤ ሆኖም ግን በማህፀን ውስጥ ሊፀዳዱም ይችላሉ፤ ይህም በተፈጥሮ እና የመውለጃ ግዜ በማለፍ ምክንያት የሚከሰት ሲሆን የመፈጠር እድሉም እስከ 20 በመቶ ብቻ ነው፡፡

• ቁመቷ 1.65 ሜትር እና ከዚያ በላይ የሆነች ሴት መንታ የመፀነስ እድሏ ከፍተኛ ነው፤ይህም ረዘም ያሉ ሴቶች ከጉበት የሚያገኙት የፕሮቲን መጠን ከፍ ያለ በመሆኑ የሚመረተውን ዕንቁላል መጠን ለመጨመር አስተዋፆ ስለሚያደርግ ነው፡፡

• የእርግዝና ጊዜ ከ 9ወር ሊበልጥ ይችላል፤ እስካሁን የተመዘገበው ትልቁ የእርግዝና ግዜ 1 ዓመት ከ15 ቀን ነው፡፡

• ነፍሰ ጡር ሴት የምትመገባቸውን ምግቦች ጣዕም ፅንሱ ከ16ኛው ሳምንት ጀምሮ መለየት ይችላል፤ በተለይ የማቃጠል ይዘት ያላቸውን ምግቦች የሚለይ ሲሆን ሲወለድ አዘውትራ የተመገበችውን ምግብም ይወዳል፡፡

• ከተመገበችም በኋላ የተጣራው ምግብ በቅድሚያ ለፅንሱ ነው የሚደርሰው፡፡

• እርግዝናው በሚያመርታቸው ሆርሞኖች ምክንያት የማይበሉ ነገሮችን መመገብ እንድትፈልግ ያደርጋታል፤ለምሳሌ ቀይ አፈር፣ አሸዋ፣ አመድ እና ሌሎችም

• በእርግዝና ወቅት የማቃር እና የማቃጠል ስሜት ካለ በዚያ ሳቢያ የሚመረቱ ሆርሞኖች የሚወለደው ልጅ ፀጉር ብዛት እና ወፍራም ዘለላ ያለው እንዲሆን ያደርገዋል፡፡

• ነፍሰ ጡር ሴት የኦክስጅን መጠኗን ከፅንሱ ጋር በመጋራቷ ምክንያት ወደ ጭንቅላቷ የሚሄደው የኦክስጅን መጠን ይቀንሳል፤ ይህም ለከፍተኛ የመርሳት ዕክል ያጋልጣታል።

• አንዲት ሴት በእርግዝናዋ ወቅት ሰውነቷ ተጨማሪ ደም ያስፈልገዋል፤በዚህም የደም መጠኗ ከ40 እስከ 50 በመቶ ይጨምራል፡፡

• የደም መጠኗ ከመጨመሩ ጋር ተያይዞ የልብ መጠኗ 50 በመቶ በመሆን ከፍ ይላል፡፡

• የጫማ ቁጥሯ እስከ አንድ ደረጃ ድረስ ያድጋል፡፡

• በተለየ መልኩ ሽታን የመለየት አቅሟ ይጨምራል፡፡

• በእርግዝና ወቅት የሚመረተው ፕሮጀስትሮን የተባለ ሆርሞን የድካም፣ የእንቅልፍ እና የአቅም ማነስ ስሜቶችን የሚያሳድርባት ሲሆን፤ይህም ከበድ ባሉ እንቅስቃሴዎች ልጁን እንዳትጫነው ይጠቅማል፡፡

23/05/2024

ወላጅ የሆናችሁ ሁሉ ስሙ‼️ ለምትወዱት ሰው ሼር አድርጉለት

[ ሁሌም ቢሆን ..... ]

የፍቅር ግንኙነት ውስጥ ናችሁ ..... በቃ ጉዳዩን ራሳችሁ ጋር አቆዩት እንጂ በማህበራዊ ሚዲያ አታውጡት ... እርግዝና ላይ ናችሁ .... ሶስት ወር ሆነኝ.... አንድ ወር ቀረኝ .... ትላንት ቤቢ ሻወር ላይ ነበርን .... ዛሬ ፆታውን አወቅን እያላችሁ በማህበራዊ ሚድያ ላይ አታስጡት ‼️

ልጆቻችሁን በተመለከተ .... ዛሬ ትምህርት ጀመረ ... ትላንት እዚህ ቦታ ሲዝናና እያላችሁ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ አትለጥፉት‼️

ዛሬ የገዛነው ቤት ... አዲሱ መኪናችን .... የአንገት ወርቄ ... ውዱ ሰዓቴ እያላችሁ የማህበራዊ ሚዲያ አካል አታድርጉት‼️

{ ምክንያቱም }

ሁሉም ሰው በእናንተ ደስታ የሚደሰት በእናንተ ስኬት ሀሴት የሚሰማው ሊሆን አይችልም ‼️

በኮመንት እየመጡ "ውይ ስታምሩ"፣ "ወይኔ ታድለሽ" .... ከሚሉሽ ውስጥ አብዛኞቹ በእርግጥም በደስታሽ የተደሰቱ፣ በስኬትህ የተደሰቱ ሳይሆኑ "አስመሳዮች" ናቸው‼️

በቤተሰባችሁ እና በራሳችሁ ላይ ምቀኛ እና ጠላት እያፈራችሁ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው። ስኬታችሁን ማየት ለማይፈልጉ ሰዎች የእለት ተእለት ውሏችሁን እያሳወቃችሁ ነው። እነዚህን ፎቶዎች በስልካቸው እያስቀሩ ያሉ ሰዎች ነገ ለምን እንደሚጠቀሙበት እርግጠኛ መሆን አትችሉም።

ህይወታችሁ ... ስራችሁ ..... ትዳራችሁ .... ቤተሰባችሁ ምስቅልቅሉ ከመውጣቱ በፊት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችሁን ቆም ብላችሁ አስቡ። ማህበራዊ ሚዲያን እንደ ስሙ ለማህበራዊ ጉዳይ እንጂ እንደ ግል ዲያሪ ወይም የፎቶ አልበም አትጠቀሙ .... መዘዙ ከባድ ዋጋ ያስከፍላችኋል ‼️
.. ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ‼️
ከፌስቡክ የተወሰደ
አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

12/05/2024
11/05/2024

የትናንቱ ጥያቄ የቅድስት ቤተክርስቲያን መልስ።

ለተሳተፋችሁ በሙሉ ቃለሕይወት ያሰማልን።

አቤኔዘር ዘተዋሕዶ ገፅ

20/11/2022

አንተ ብቻ ዕድሜ ስጠኝ ብለህ ፈጣሪህን ለምነው እንጂ፣ ሁልጊዜ አጥፊ ብቻ ለምትመስላቸው ሰዎች፣ እንደዚህ ያለህ አትራፊ መሆንህንም በተግባር የምታሳይበት አንድ ቀን አለህና በትዕግስት ብቻ ጠብቅ። ሲኖ 😍

መልካም ሰንበት

13/11/2022

ደህና እደሩ

Address

አዲስ አበባ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wabi እስኩት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category