I have a Dream ህልም አለኝ

I have a Dream  ህልም አለኝ "This is my commandment, That ye love one another, as I have loved you."
—John 15:12

21/09/2022
15/09/2022

https://youtube.com/channel/UCysz9NgReqOSOjX_OwI-qeg?sub_confirmation=1እንደገና ትበረታለህ!ማንነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ሁኔታህ አይደ...
05/09/2022

https://youtube.com/channel/UCysz9NgReqOSOjX_OwI-qeg?sub_confirmation=1

እንደገና ትበረታለህ!

ማንነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ሁኔታህ አይደለም፤ የሰው ልጅ ስትሆን መንፈስ የሚባል ድንቅ ስጦታ ተሰጥቶሀል። መንፈስህ እስካልተሰበረ ድረስ መልሰህ ትነሳለህ! እንደገና ትሞክራለህ!

ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ! ወዳጄ መቼም አያበቃልህም!

የሚደንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
Join us||👉

የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇
07/08/2022

የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇

Address

Addis Ababa

Telephone

+251916805391

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when I have a Dream ህልም አለኝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to I have a Dream ህልም አለኝ:

Share

Category