ቅኔ ሚዲያ

ቅኔ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ቅኔ ሚዲያ, Grocers, bole addis ababa, Addis Ababa.

04/05/2026
29/04/2026
27/04/2026
12/04/2026
06/04/2026

የኢቢኤሱ "በስንቱ" ፋሲካ እለት በቻናል1 ይጀመራል 🔥

ከኢቢኤስ ቴሌቪዥን የኮበለለው በስንቱ ተከታይ ሲትኮም በቻናል 1 (Channel 1 TV) የፋሲካ እለት የመጀመሪያ ክፍሉ መተላለፍ እንደሚጀምር ታውቋል።

ባርክ ፊልም ፕሮዳክሽን

06/04/2026

የሮበርት ሙጋቤ አዝናኝ አሰተማሪ ንግግሮች

፦ሴት ሆይ መኪና ያለው ወንድ ከፈለግሽ መኪና ግዥልት 😂

፦አዳም እና ሂዋን ቻይናዊ ቢሆኑ ኑሮ
እስካሁን ገነት ነበርን ምክንያቱም
ሄዋን ያሳሳታት እባብ እፀ በለሱን ሳይሆን እባቡን ነበር የሚበሉት 😃

፦ከመቶ በላይ ሰርጎች ላይ ተሳትፈህ አንተ እስካሁን ካላገባህ አንተ ለሰርጉ ከተተከለው ድንኳን በምንም አትለይም 😃
፦ገንዘብ ታበድረው ዘንደ ወደቤትህ እንደሚመጣ ሰው ትሁት ሰው አይቸ አላውቅም😂

፦ቤተክርስቲያን ሁነህ ስለመጠጥ ከምታስብ
ቡና ቤት ሁነህ ስለቤተክርስቲያን ብታስብ ይሻላል

፦ከትዳር በፊት ብቻ ግብረ ስጋ ግንኙነት እንዳናደርግ የተከለከለ ከሆነ ፈጣሪ ለምን ታዲያ ብልቶቻችንን በሰርጋችን ቀን አልሰጠንም

ሙሉውን በቴሌግራም👇
https://t.me/good_mind_Barklign_mulugeta

Barklign mulugeta teddy

Address

Bole Addis Ababa
Addis Ababa
MOJITO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅኔ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category