True info of arsi assala

True info of arsi assala Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from True info of arsi assala, Grocers, Arsi, Asella.

14/08/2021

የጦቢያነት ውሉ፣ መጋመጃው ገመድ ክሩ ሲበጃጅ፣
አባይ ተገኘ አሉ፣
ከሄደበት መጣ፣
ይቅር ቤቴ ብሎ በኪነት ጉባኤ በቅኔ አማላጅ፣
ነይ ተመለሽ በሏት፣
በጅረታም ዜማ የአባይን ተረከዝ ያፈላለገችን የአባይ ማዶ ልጅ???
ቅኔ እየዘረፉ፣
አፈር እየገፉ፣
ና ተመለስ ካሉት ይመለስ የለም ወይ ወንዝና ወዳጅ።

(( ጃ ኖ))💚💛❤️

ምናለ ብቅ ብለሽ በሙዚቃ ስም የሚነግደውን ሁላ ድምጥማጡን ብታጠፊልኝ!!
አንቺ'ኮ ኪነት ነሽ❤️
በአበው ልሳነ ቅኔ፡ ፀሐይ ውበት የፈነጠቅሽ❤️
በጣፋጭ ዜማ የተቀመምሽ❤️
ከደም ከአጥንት ልቀሽ በእስትንፋስ የተዋቀርሽ❤️
አንቺ'ኮ ሀገር ነሽ❤️

14/08/2021

አንበሳ ጉንዳንን ከሚገድለው ይልቅ ጉንዳን አንበሳን የሚያጠፋበት መንገድ ቀላል ነው::

ስለዚህ ወዳጄ.........
ምንም ያህል ነገሮች ቢከብዱህም በትንንሽ ነገሮች ማሸነፍ ትችላለህ
አያልፉም የተባሉት ጊዜያት አልፈዋል አይነጉም የተባሉት ሌሊቶችም ነግተዋል::ትናንት የሆነ ነገር ሁሉ ዛሬ በነበር ተወርቷል ነገም እንደዛው ይወራል::ምንም ነገር ባለበት አይቆምም
ህይወት ለውጥ ናት በኡደቷ ውስጥ ራስህን ቀይር በፍጹም አትፍዘዝ
ትናንት እና ዛሬ የነበርክበትን ቦታ ተመልከት አለም ንጽጽር ትፈልጋለች ያ ግን ከራስህ ጋር ነው
በፊት እንዴት ነበርኩ አሁንስ እንዴት ነኝ ብለህ አስብ ነገውን የተሻለ ለማድረግ የማይጥር እሱ በቁሙ የሞተ ነውና:.......እባክህ ባለቀ ትናንት አትታሰር በተበላ ዛሬም አትወሰን ይልቁንስ ወደማይታወቀው ነገ ሂድ እቺ አለም ለተሸናፊዎች ቦታ የላትም አንተ!. .. አንተ!! ነህ ለነገሮች በቀላሉ እጅ አትስጥ ካስተዋልከው ባለፈው ህይወትህ እኮ ብዙ አይቻሉም የተባሉ ነገሮችን አድርገሃል አስብ ነገም ታደርገዋለህ
መጀመርያ የምትፈልገውን ነገር ቀድመህ እወቅ ያ ትልቁ የስኬትህ መነሻ ነው ከጥንቸል ፍጥነትን ከኤሊ ብልጠትን ተማር ከዛ ባለህ አቅም በማስተዋል እሩጥ በፍጹም እንዳትቆም አለም ለሚሮጡት ትቆማለች ለሚቆሙት ደግሞ ትሮጣለች
እመነኝ ያን ጊዜ የፈለክበት ቦታ ትደርሳለህ::

👇🍁👇🍁👇🍁👇🍁👇🍁
🌹🌹መልካም ቀን🌹🌹

Join and Share ur Channel b

24/07/2021

Address

Arsi
Asella

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when True info of arsi assala posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category