ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር - Temsalat Youth Charity Association

  • Home
  • Ethiopia
  • Awassa
  • ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር - Temsalat Youth Charity Association

ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር - Temsalat Youth Charity Association Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር - Temsalat Youth Charity Association, Grocers, Ethiopia �, Awassa.

  አሜንና ፖሚ እናመሰግናለንበብዙ መንገድ የሚደግፉን እጅግ ሲበዛ መልካም እናታችን  #ማዘር   እናት በወር ሁለቴና በቸገረን ሁሉ የሚደርሱልን ቆንጆ ቁርስ መግበውልናል በተጨማሪም   በወር ...
09/06/2026

አሜንና ፖሚ እናመሰግናለን

በብዙ መንገድ የሚደግፉን እጅግ ሲበዛ መልካም እናታችን #ማዘር እናት በወር ሁለቴና በቸገረን ሁሉ የሚደርሱልን ቆንጆ ቁርስ መግበውልናል
በተጨማሪም በወር አንዴ በ30 ቃል በገቡልን መሰረት ቆንጆ ቁርስ መግበውልናል እግዚአብሔር ይስጥልን በብዙ ተባረኩልን ።

ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር

  ‎ #መልካምልደት🙏‎‌‎ዛሬ  #የማኪያና የአንድ ዓመት ልደት አስመልክቶ  ቆጆ ቁርስ መግባውልናል   #የማኪ አባትና እናት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏‎ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እ...
08/06/2026

‎ #መልካምልደት🙏

‌‎ዛሬ #የማኪያና የአንድ ዓመት ልደት አስመልክቶ ቆጆ ቁርስ መግባውልናል #የማኪ አባትና እናት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏

ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር
Teddy Get Tekalegn Tefera

  ‎  🙏‎‌‎ዛሬ  #አንድነት-የበጎአድራጎት-ድርጅት በቆጆ ቁርስ መግባውልናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏‎ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ ...
05/06/2026

‎ 🙏

‌‎ዛሬ #አንድነት-የበጎአድራጎት-ድርጅት በቆጆ ቁርስ መግባውልናል እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏

ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር
Teddy Get Tekalegn Tefera

  ‎  🙏‎‌‎ዛሬ እህታችን  #እጸገነት በቆጆ ቁርስ መግባልናለች አብራን ለመሆንም ቃል ገብታለች እህታችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏‎ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣ...
03/06/2026

‎ 🙏

‌‎ዛሬ እህታችን #እጸገነት በቆጆ ቁርስ መግባልናለች አብራን ለመሆንም ቃል ገብታለች እህታችን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏

ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር
Teddy Get Tekalegn Tefera

  አሜንና ፖሚ እናመሰግናለንበብዙ መንገድ የሚደግፉን እጅግ ሲበዛ መልካም እናታችን  #ማዘር   እናት በወር ሁለቴና በቸገረን ሁሉ የሚደርሱልን ቆንጆ ቁርስ መግበውልናል እግዚአብሔር ይስጥልን...
26/05/2026

አሜንና ፖሚ እናመሰግናለን

በብዙ መንገድ የሚደግፉን እጅግ ሲበዛ መልካም እናታችን #ማዘር እናት በወር ሁለቴና በቸገረን ሁሉ የሚደርሱልን ቆንጆ ቁርስ መግበውልናል
እግዚአብሔር ይስጥልን በብዙ ተባረኩልን ።

ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር

‎  🙏እጅግ በጣም እናመሰግናለን ህፃን ፌቨን የልደቷን ቀን ምክንያት በማድረግ ቆንጆ ቁርስ መግባልናለች 🙏💙🙏‌‎ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ ...
21/05/2026

‎ 🙏

እጅግ በጣም እናመሰግናለን ህፃን ፌቨን የልደቷን ቀን ምክንያት በማድረግ ቆንጆ ቁርስ መግባልናለች 🙏💙🙏
‌‎
ልባችሁ የሚጠራችሁ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፤ በፈጣሪ ስም እና በእነዚህ ድጋፍ የሚሹ ህፃናት ስም እንድትቀላቀሉ እንጠይቃችኋለን። ትንሽ እጅ ሲጨምር ታላቅ ተስፋ ይፈጠራል!

‎📞 ለበለጠ መረጃ:
‎0916 116705 | 0941 015804 | 0916 868339

‎🏦 CBE: 1000 738 988 168
‎ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር

 ለህፃናት ቁርስ ምገባ በፍቅርና በርህራሄ ድጋፍ ላደረገው Family Plus ከልብ እናመሰግናለን።የእናንተ ትንሽ እገዛ ለብዙ ህፃናት ትልቅ ተስፋ፣ ፈገግታ እና ነገን በብርሃን የሚያዩበት ኃ...
15/05/2026

ለህፃናት ቁርስ ምገባ በፍቅርና በርህራሄ ድጋፍ ላደረገው Family Plus ከልብ እናመሰግናለን።

የእናንተ ትንሽ እገዛ ለብዙ ህፃናት ትልቅ ተስፋ፣ ፈገግታ እና ነገን በብርሃን የሚያዩበት ኃይል ሆኗል።
“ልጆችን መመገብ ማለት ትውልድን መገንባት ነው።”

ለሰጣችሁት ፍቅር፣ ለአብሮነታችሁ እና ለማህበረሰቡ ለምታደርጉት በጎ አስተዋፅኦ ክብር ይገባችኋል።
መልካምነታችሁ ይብዛ! 🙏 Marti Sirak 🙏

    #የኢትዮጵያንግድባንክየዛሬ ቁርስ የኢትዮጵያውያን ዋልታ የሆነዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሱሙዳ ቅርጫፍ ቆንጆ ቁርስ መግቦልናል ከዛም ባለፈ በወር አንድ ቀን በመያዝ ይህንን ምገባ ለማስቀ...
09/05/2026

#የኢትዮጵያንግድባንክ

የዛሬ ቁርስ የኢትዮጵያውያን ዋልታ የሆነዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሱሙዳ ቅርጫፍ ቆንጆ ቁርስ መግቦልናል ከዛም ባለፈ በወር አንድ ቀን በመያዝ ይህንን ምገባ ለማስቀጠል ቃል ገብተዋል ። Woyesa Tilahun

በዚህ መሳተፍ የምትፈልጉ ወንድም እህቶች እንድትሳተፍ በፈጣሪ ስምና በነዛ አሳዛኝ ህፃናት ስም እንጠይቃችኋለን ።

ለበለጠ መረጃ
☎️ 0916116705
0941015804
0916868339

1000 738 988 168 CBE
ተምሳሌት የወጣቶች በጎአድራጎት ማህበር

Address

Ethiopia �
Awassa
4101

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተምሳሌት የወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር - Temsalat Youth Charity Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category