Reform focused Leadership ለውጥ ተኮር አመራር

Reform focused Leadership
 ለውጥ ተኮር አመራር Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Reform focused Leadership
ለውጥ ተኮር አመራር, Grocers, Hawassa, , Sidama �Ethiopian, Awassa.

04/01/2025
04/01/2025
ሁሌም ለሥራ ፣ ለትውልድ ለውጥ የሚተጉ መሪዎች የተቸረው የፓርቲውን የፊት አመራ በርቱልን።
04/01/2025

ሁሌም ለሥራ ፣ ለትውልድ ለውጥ የሚተጉ መሪዎች
የተቸረው የፓርቲውን የፊት አመራ በርቱልን።

08/02/2024

ሰላማችንን በመጠበቅና ጽንፈኝነትን በጋራ በመታገል የሀገራችንን ብልጽግና እውን እናድርግ!

ሰላምን እውን የማድረግም ሆነ ሰላምን የማጣት ወሳኙ እኛው ራሳችን ነን። ዛሬ በእጃችን ያለው ሰላም ነገም በአስተማማኝ ደረጃ ሊቀጥል የሚችለው ሁሉም ለሰላም ተግቶ ሲሰራና ሰላምን የሚያፈርሱ ነገሮችን ያለ ምህረት ሲታገል ብቻ ነው፡፡

ሰላምን ከሚያደፈርሱ ነገሮች አንዱ ደግም ጽንፈኝነት ነው። ጽንፈኝነት ከመደመር ሳንካዎች ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ሲሆን የራስን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ወይም የማስገደድ አባዜ የተጠናወተው ጫፍ የሚይዝ የኋላቀርነት መገለጫ ነው፡፡

መነሻው በተናጠል ፍላጎቷቶች ላይ የሚመሰረትና የሌሎችን መስተጋብሮች ለመቀበል የሚቸገር ነው። ኢትዮጵያ ደግም ብዝሃ ሀሳብ፣ ብዝሃ ባህል፣ ብዝሃ ቋንቋና ብዝሃ ሃይማኖት ባለቤት ናት።

በመሆኑም የአዲሱ የብልፅግና እሳቤ መሰረት የሚያደርገው የመደመር ትውልድ አስተሳሰብ ትርክቱ የትስስር ትርክት፣ የአብሮነት ትስስር ነው፤ በማናቸውም የፖለቲካ፣ ማህበራዊ፣ የሀገር ደህንነትና ውጭ ጉዳይ ፖሊሲዎች እኔም፣ እኛም፣ ባጠቃላይ ሁላችንም በጋራ መጠቀም አለብን ማለት መቻል አለብን።

በመሆኑም ከጽንፈኝነት በመራቅ፣ ሰላማችንን መጠበቅ እና መንከባከብ አማራጭ የሌለው የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው።

እኛ ኢትዮጵያዊያን ሀገራችን ሰላም ከሆነች የምንናፍቀውን ብልጽግና በአጭር ጊዜ እውን ከማድረግ የሚከለክለን ምድራዊ ሀይል አይኖርም። ሰላማችንን በመጠበቅና ጽንፈኝነትን በጋራ በመከላከል የሀገራችንን ብልጽግና እውን እናድርግ!

#የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት

08/02/2024

ክፋትን መኮነን ደግነት ሊሆን አይችልም፡፡

ዶ/ር አብይ አህመድ ዓሊ

Address

Hawassa, , Sidama �Ethiopian
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Reform focused Leadership ለውጥ ተኮር አመራር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category