Hayqi daaretesinu quchumi wedellunna isipoortete borro mine

Hayqi daaretesinu quchumi wedellunna  isipoortete borro mine Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hayqi daaretesinu quchumi wedellunna isipoortete borro mine, Grocers, hawassha, Awassa.

ዛሬ የሀዋሳ ከተማ አቀፍ ልዩ ልዩ ሻንፕና ዉድድር የጀመረ ስሆን ፡.የመክፈቻ ጫወታ ሐይቅ ዳር ክ/ከተማ ከመሃል ክ/ከተማ ባደረጉት ግጥምያ 0 ለ 0 ሆነዉ ተለይተዋል ግዜዉ ክ /ከተማችን  ወ...
17/05/2025

ዛሬ የሀዋሳ ከተማ አቀፍ ልዩ ልዩ ሻንፕና ዉድድር የጀመረ ስሆን ፡.
የመክፈቻ ጫወታ ሐይቅ ዳር ክ/ከተማ ከመሃል ክ/ከተማ ባደረጉት ግጥምያ 0 ለ 0 ሆነዉ ተለይተዋል ግዜዉ ክ /ከተማችን ወክለዉ የተጫወቱት ተጫዋቾች ጨዋነትን በተሞላ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ጨርሰናል ::

Hayqi Daarete Sinu Quchumi Wedellunna Ispoortete Borro Mine Faasigu Ayyaana korkaata assatenni dagoomittete kilaasiteere...
18/04/2025

Hayqi Daarete Sinu Quchumi Wedellunna Ispoortete Borro Mine Faasigu Ayyaana korkaata assatenni dagoomittete kilaasiteerenni arriha dancha fajjo looso ikkinoha wolqa noonsakki geerrira 176 ikkanno mannira danchu wodani noonsa manni ledo mitteenni halamatenni sindete bullee , zaayte,quuphenna birru baraarsha uynoonninsa.

Hayqi Daarete Sinu Quchumi Wedellunna Isipoortete Borro Mini Meentunna Qaaqqullu Borro Mini ledo halamatenni yannate pol...
11/04/2025

Hayqi Daarete Sinu Quchumi Wedellunna Isipoortete Borro Mini Meentunna Qaaqqullu Borro Mini ledo halamatenni yannate polotiku hajjubbanna borrote mini loossa aana iibbadu garinni hasaawa assinooommo

የሀዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ እየቀጠለ ይገኛል:- ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሀዋሳ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የኢንቨስትመንት ፕሮ...
11/04/2025

የሀዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ እየቀጠለ ይገኛል:- ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ
በሀዋሳ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ከዚህ በፊት ለኢንቨስትመንት ስራ ቦታ ወስደው ሳያለሙ የቆዩ ባለሀብቶች በክልሉ መንግስት ተገምግመው እንዲያለሙ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣቸው በኋላ የጀመሩት የፕሮጀክቶች ግንባታ በአሁኑ ሰዓት ያለበት ደረጃ የተመለከቱ ስሆን የጉብኝቱ ዋና ዓላማ ባለሀብቶች የጀመሩትን ፕሮጀክቶች በምን ፍጥነት እያለሙ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚያስችል ድጋፍና ክትትል ለማድረግ ታስቦ ነዉ።

ርዕሰ መስተዳድሩ እንዳሉት ሀዋሳ ከተማ በከፍተኛ ኢንቨስትመንት እንቅስቀሴ ውስጥ መሆኗን ጠቅሰው የሀዋሳ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ አክለዉም የዛሬ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ጉብኝት ሌላኛው ጉዳይ ጥሩ እንቅስቃሴ ላይ የሚገኙትን በማበረታታት፣ወደ ኋላ የቀሩት ተጠናክረው ወደ ሥራ እንዲገቡ ለማድረግ ነገር ግን እስካሁን ወደ ስራ ያልገቡትና በማያለሙት ለይ እርምጃ ለመውሰድ ታስቦ መሆኑን ገልጸዋል

ፕሮጀክቶቻቸው ከተጎበኙት ባለሀብቶች መካከል አንዳንዶቹ እንደገለፁት በርዕሰ መስተዳድሩ ጉብኝትና ማበረታቻ መደሰታቸውን ገልጸው የሀዋሳ ከተማ በትልቅ መነሳሳት ውስጥ መሆኗን ገልጸዉ ከዚህ በኋላም ቢሆን በተለያዩ ኢንቨስትመንት አማራጮች ተሳትፈው የተለያዩ አገልግሎቶች በመስጠት ለራሳቸውና ለህዝቡ ተጠቃሚነት ለመስራት አልፎም በልማቱ ረገድ ከክልሉ መንግስት ጎን በመቆም ተሳትፏቸውን አጠናክሮ እንደሚቀጥሉ ገልጸዋል።

በተጨማሪም በክልሉና በርዕሰ መዲና ሀዋሳ ያለው ሰላምና ጸጥታ ሁኔታ የሚደነቅ መሆኑ፣ የኮርደር ልማት እንዲሁም በሀዋሳ ሀይቅ ዳርቻ ልማቶችን ጨምሮ ሌሎች ሰፋፊ መዝናኛዎችም ጎብኚዎችን ለመሳብ ምቹ ሁኔታ መኖሩ፣ ከተማውን ለነዋሪዎችና ጎብኝዎች ምቹና ሳቢ ለማድረግ ባለሀብቶች ከሚሰሩት ልማት ስራዎች በተጨማሪ የክልሉ መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል።

11/04/2025

Peace for all

02/12/2024
"የተቀየረ የወጣቶች የስራ ባህል ለብልጽግና"በሐይቅ ዳር ክፍለ ከተማ  አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከየሐይቅ ዳር የክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ  ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት በጋራ በመሆን የ...
02/12/2024

"የተቀየረ የወጣቶች የስራ ባህል ለብልጽግና"

በሐይቅ ዳር ክፍለ ከተማ አሰተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከየሐይቅ ዳር የክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት በጋራ በመሆን የአፍሪካ ወጣቶች ወር በማስመልከት የንቅናቄ መድረክ ተደረገ።

መድረኩንም የክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ነፃነት ታደመ እና የሐይቅ ዳር ክፍለ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መካሻ መንገሻ የመሩ ሲሆን ወጣቶች የስራ ባህላቸውን እንዲያዳብሩና ውጤት የሚያመጣ ከችግር የሚያወጣ እንዲያደርጉ በቂ ግንዛቤ ሰጥተዋል::
በኮንፍራንሱ የክ/ከተማ የዘርፉ አመራሮች፣ እንድሁም የወጣት አደራጃጀቶች ተሣትፏል።
ወጣቶች ለስራ ያላቸዉን ተነሳሽነት እና የስራ ባህል ለማጎልበት የሚያስችል አቅም እንዲፈጥሩ እንዲሁም ፣
ወጣቱ የቀጣይ ሀገራችን ተረካቢ በመሆኑ በስብዕና የተካነ ወጣት፣ እራሱን ለሥራ ፈጣርነት ማዘጋጀት እንዳለበት እና በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው በመድረኩ ተገልጿል በመጨረሻም ከቤቱ ለተነሱ ሀሳባች ምላሽ ተሰጥቶ የዕለቱ መድረክ ተጠናቋል።

የሐይቅ ዳር ክፍለ ከተማ ወጣቶችእና እስፖርት/ጽ/ቤት
23/03/2017 ዓ.ም

Address

Hawassha
Awassa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayqi daaretesinu quchumi wedellunna isipoortete borro mine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category