Melkamu mekuria/መልካሙ መኩሪያ

Melkamu mekuria/መልካሙ መኩሪያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Melkamu mekuria/መልካሙ መኩሪያ, Grocers, 0923445649, Bahir Dar.

25/03/2026

እቅድ ስታቅድ
ሞትን ጨምርበት

በጎ ማድረግ፤ አቅም ያጡትን መርዳት፤ መታከም ያልቻሉትን ተባብሮ ማሳከምና ህይወታቸውን መታደግ የሚሰጠውን የህሊና እርካታ ምንም ነገር ሊተካው አይችልም።                   የበጎ አ...
01/02/2026

በጎ ማድረግ፤ አቅም ያጡትን መርዳት፤ መታከም ያልቻሉትን ተባብሮ ማሳከምና ህይወታቸውን መታደግ የሚሰጠውን የህሊና እርካታ ምንም ነገር ሊተካው አይችልም።

የበጎ አድራጎት ጥሪ

በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ መደሰትም መከፋትም የነበረ፤ ያለና ወደ ፊትም የሚኖር ሃቅ ነው። መከፋትና መደሰት ከሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ህይወት ጋር የተቆራኙ የህይወት አካል ናቸው።

በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ሁሌም መደሰት ስለማይቻል ብዙ የሚያስከፉና የሚያሳዝኑ ነገሮች ያጋጥማሉ። ከሁሉም የሚከፋው ግን የወለዱት ልጅ ጤና አጥቶ፤ ወደ ህክምና ተቋም ወስዶ ማሳከም የሚያስችል አቅምም የሌለ ሲሆን የምንከፋው መከፋት ይመስለኛል።

ልጅ ተወልዶ ሲቦርቅ እንጅ እንዲህ አንገቱን ሲደፋ ለአባት እና ለእናት ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ሁሉ አስከፊው ነው ብየ አስባለሁ። የልጅ ህመም ከኢኮኖሚ አቅም ማነስ ጋር ሲሆን ምን ያክል ሞራል እንደሚነካ ልጅ ያለው ሁሉ በቀላሉ ይረዳዋል።

ህፃን ታምራት አጉማስ ጠብቀው ይባላል። የአምስት አመት ህፃን ነው። ከተወለደ ጀምሮ እስካሁን ድረስ በጤና እጦት ምክንያት በመሰቃየት ላይ የሚገኝ ህፃን ነው። ህፃን ታምራት እንደ ሌሎቹ ህፃናት በእድሜ ደረጃው ወጥቶ መቦረቅ አይችልም። ከመታመሙም የበለጠ ወላጆቹ በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ የሚገኙ በመሆናቸው የተሻለ ህክምና እንዲያገኝ ማድረግ አልቻሉም።

ይህ ህፃን የተሻለ ህክምና ቢያገኝ በቀላሉ ሊድን የሚችል ነገር ሊሆን ይችላልና በጎ ማድረግ የምንወድ ሰው ወዳድ ወገኖች እርዳታ በማድረግ ህይወቱን እንታደገው ዘንድ ወንድማችንና ቋሚ የበጎ አድራጎት አስተባባሪው Tadesse Tamir ጥያቄ አቅርቧል። በመሆኑም ከዚህ በፊት ብዙ ታሪክ የሰራችሁ በጎ አድራጊወች ዛሬም በዚህ ልጅ ላይ በጎነታችሁን አሳዩ። የህክምና ባለሙያ የሆናችሁ ወንድሞቻችን ደግሞ በምክርም በሙያም እንደምታግዙ ተስፋ አለን።

08/12/2025
06/12/2025

መልካም ቅዳሜ

25/08/2024

አልወርድም ምንድን ናት
ሰሞነኛ አጀንዳ ቃሏ ደስ ትላለች
ትርጉሟ ን ግን ?

ኢንዞ ማዮርካ
25/08/2024

ኢንዞ ማዮርካ

25/08/2024

ቲክ ቶከር ለገንዘብ ብላችሁ ሀገራችሁ ላይ አትቀልዱ አየር መንገዱን ድምፅ ሁኑት መኩራት በሀገር ነው ያውም በኢትዮ

ቀስ ብለህ አስብአትቸኩልአትጨነቅያሰብኸውን ነገር ከመሞከር ወደ ኋላ አትበልመልካም ቅዳሜ
24/08/2024

ቀስ ብለህ አስብ
አትቸኩል
አትጨነቅ
ያሰብኸውን ነገር ከመሞከር ወደ ኋላ አትበል

መልካም ቅዳሜ

24/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Zelalem Fetene, Gonder Tube, Nuryd Alie

መልካም ምሽት
23/08/2024

መልካም ምሽት

Address

0923445649
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melkamu mekuria/መልካሙ መኩሪያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Melkamu mekuria/መልካሙ መኩሪያ:

Share

Category