ኢትዮ ቀለማት Ethio colors

ኢትዮ ቀለማት Ethio colors የፈለጉትን....

30/09/2025

9774 likes, 129 comments. “ # gualo@Geremew gualu”

ድህነት+አለመማር የማንም መጫወቻ ያደርጋል‼️ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች OMD ....የሚባል የ online business ብራችንን ይዞ ጠፋ...ከሰርኩ...የሚሉ ፅሁፎችን ተመልክቻለሁ።በዚህ ዙሪያ ብ...
16/03/2025

ድህነት+አለመማር የማንም መጫወቻ ያደርጋል‼️
ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች OMD ....የሚባል የ online business ብራችንን ይዞ ጠፋ...ከሰርኩ...የሚሉ ፅሁፎችን ተመልክቻለሁ።
በዚህ ዙሪያ ብዙ ለማለት ሞክሪያለሁ።
ወገን በመጀመሪያ Online business እና online scam እየለን።
OMD እንደዚሁም ሌሎችም ምንም ማራጋገጫ/Authentication/ የሌላቸው ናቸው። እንዳረጋገጥኩት ከሆነ ማረጋገጫ ሲጠየቁ የውጪ ድርጅት ነው ብለው የሌላ ሀገራትን fake document ያቀርባሉ።
OMD website በጣም ቀላል ተራ እና ትንሽ የ software እውቀት ያለው ሰው በቀላሉ ሊሰራው የሚችል ነው።
እነዚህ ሰዎች የሆነ ቦታ ቁጭ ብለው በተመሳሳይ software ነገር ግን የተለያያ ስም በመስጠት የሚዘርፉ ናቸው።
ሰው እንዴት የሆነ photo እየገዛ product እየገዛሁ ነው ይላል?
10,000 ከፈሎ ከ10/20 ቀን በኋላ 40-50 ሺብር ይሆንልኛል ብሎ ብሩን ይከፍላል? የሚገርመው ነገር መኪና ሸጦ ቁማር የገባ አለ፣ሊዘጋ ሲል 20,000 ከፍሎ ወደዛው ተዘጋ😥
አእምሮ በከፍተኛ የፍላጎት መጠን ሲሞላ ለማገናዘብ ፋታ አይኖረውም፣እየሆነ ያለውም ይህ ነው።
OMD ተዘጋ፣ከዛ ስሙን ቀይረው ሌላ ይዘው ይመጣሉ ከዛ በ OMD ከሰበሰቡት ብር ላይ የተወሰነውን አዲስ በከፈቱት ተራ የመዝረፊያ software ታማኝነትን ለማትረፍ ብለው ለተወሰነ ሰው ብዙ ብር ይከፍላሉ፣ከዛ 10/20/30 ብር ጣል እያደረጉ ብዙ ሰው ይሰበስባሉ።
ከዛ ያ የተከፈለው ሰው "ብዙ ብር አገኘሁ ብሎ" ሰው ይጋብዛል። ከዛ በኋላ ብር መሰብሰብ ብቻ ነው ስራቸው፣ኪሳቸው ሲሞላ ይዘጉታል። በጣም የሚያሳዝነው software እንደተዘጋ ለምን ጋበዝከኝ ብሎ እርስ በርስ የሚጣሉ ሰዎች ቤት ይቁጠረው። ይህ ማለት የምትወደውን ጓደኛ፣ቤተሰብ.... ሊያራርቅ....ሊያጋድልም ይችላል።
ማንኛውም ትክክለኛ online business ከእናንተ ገንዘብ ሳይሆን እውቀት ወይም skill ነው የሚጠይቀው።
Anyhow take a lesson from your mistake, right???
Do at your own risk❗❗❗

ህልም አይቼ ማታ🥰ከማዶ መስኩ ላይ❤️ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸ፍቅርን ስንወያይ 😉የሚወድሽ ልቤ ❤️ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔ምን አለ🤦‍♂🙆‍♂ባልነቃስ ...
26/01/2023

ህልም አይቼ ማታ🥰ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
ምን አለ🤦‍♂🙆‍♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦‍♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━

Address

Bahir Dar
Bahir Dar

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮ ቀለማት Ethio colors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኢትዮ ቀለማት Ethio colors:

Share

Category