Dr.Abiy Ahmed

Dr.Abiy Ahmed የብልፅግና መደገፍ

27/11/2025

Rita Gebrewold

27/11/2025

"አገር አባትእናት እህት ወንድም ጎረበት ሠፈር መንደር ቀበሌ ወረዳ አዉራጃ ክፍለሀገር የሚባለዉ ዝርዘር ምርጫ የለዉምአንድነዉ በሙሉ ኢትዮጵያኖች ምንምአትታለ ሉ።

27/11/2025

አንድነት እንፍጠር ሁላችን በአንድነት
ለአገራችን ልማት
ለኢትዮጵያዕድገት

27/11/2025

Mekoya Asafaew መክያአስፋዉ
ወደፊትነዉ ተስፋዉ ለአገራችን ዕድገት
ያለምንምጭንቀት ።

27/11/2025

"ለሰዉልጅየሚመጣዉ በሽታ በዘርለይቶ አላጠቃንም ዛሬ ዘርን በመለዬት የሚያጠቃዉንዘረኛ ፈጣሪ ይያዝልኝ ዘረኞች መንግሥትንና ሕዝቡን ለማለያዬት ሆንብለዉ ቤሔር በመለዬት የሚያጣሉትን ፈጣሪ ይያዝልን ።በአጠቃላይ ሕዝባችንን ጠቃሚዉንናጎጅዉን እግዝአብሔር ያሳዉቀዉ። 90ዓመትቀላል አይደለም አንድእንጨትአይነድም።መንግሥትንእንከተል እንደመር አዋቅንእናክብርፈጣሪበቃችሁይበለን !

27/11/2025

"ዛሬ የአገራችንሕዝቦች ለ90ዓመት ያህል በመካከላቸዉ የነበረዉ ፍቅር ጀግንነት አንድነት ተቦርብሮ ይበጃል የተባለዉ ሳይበጀን የራሳችንን መሪዎች ዕዉቅ አባቶች መካሪእናዘካር አጥተን በዘርበሐይማኖት በጎሳ ተከፋፍለን የራሳችንን አገርኤርትራ ወደባችንን አጥተን ልባችን ለሁለት ተከፍሎ ፈጣሪ መሪ ሲያመጣልን የመሪያችንን ዕቅድ ፕላን ጠልተን እራሳችን እየተበጣበጥንነዉ ፈጣሪ ልባችንንአንድ ያድርግልን ።

27/11/2025

የኢትዮጵያ አገራችን ሕዝቦች ፈጣሪ የታመዉን ይማርልን የሚጣላዉን አስታሪቅልን መንግሥታችንን ጠብቅልን እንበል ለአገራችን ዕድገት የሚተጉትን መሪ የሚሳደቡ እናየአገራችንን አባቶች የሚገሉ ዘርበመለየት ችግርበየቦታ የሚፈጥሩትን ኃይሎች እግዝአብሔርአፍዞ ይያዝልን ።አገራችን ከጦርነት አሰብን ወደኛ ያድርግልን በትዕግስታና በፀሎት አገራችንሕዝባችንን ጤነኛ ያድርግልን ።

Address

ታይዋን ጀርባ
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dr.Abiy Ahmed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category