23/06/2023
በ5ኛ ወና ፖሊስ ጣቢያ ለገበሪው
ሊውል የነበረ 10 ቁምጣ ወይም
5 ኩንታል ማዳበሪያ ከምስ /ደምቢያ
ወረዳአይባ አካባቢ አዘዞገቢያላይ
ሊሸጥ ሲል ገዠና ሻጭን አሰከ
ማዳበሪያው ድረስእጅ ከፈጅበቁጥጥር
ስር የዋለ መሆኑን እየገለፅነን ሊሎች
ከዚህ ድርጊታቹሁ እንድትቆጠቡ
እያልን ለቀጣይ የምርመራ ሄደታችን
የምናሳውቅ መሆኑን እንገፃለን
ከ5 ኛ ዋና ፖ/ጣ/ሚ/ኮሚነመኬሽን