ሆለታ

ሆለታ Holeta

𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪
19/04/2026

𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪

❗የደብረ ኤዶም ዋርካ ወደቀ❗,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,🔷👉 ሆለታ ደብረ ኤዶም ዛሬ ሀዘን ላይ ነች በጣም የምናከብራቸው፣ የምንወዳቸው፣ በመ...
08/04/2026

❗የደብረ ኤዶም ዋርካ ወደቀ❗
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
🔷👉 ሆለታ ደብረ ኤዶም ዛሬ ሀዘን ላይ ነች በጣም የምናከብራቸው፣ የምንወዳቸው፣ በመንፈሳዊ ሕይወታችን ታላቅ ምሳሌ የነበሩት ሊቀ አበው አገኘው ሙጬ ዛሬ ከዚህ ዓለም ድካም አረፉ ።

🔵👉 ሊቀ አበው ለረጅም ዓመታት በሆለታ ደብረ ኤዶም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በታማኝነትና በትጋት አገልግለዋል፤ እያገለገሉም ሳሉ ወደ ላይኛው ቤታቸው ላይመለሱ በዛሬው ዕለት ተጠርተው ሄደዋል ለሆለታ ህዝብም እውነተኛ አባት ነበሩ።

🔷👉 በቃላቸው ያስተማሩንን በሕይወታቸው ያሳዩን፣ በፍቅራቸውም ያቀፉንን እኒህን ድንቅ አባት ማጣት ለእኛ እጅግ ከባድ ነው።

🔷👉 ነገር ግን “የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን” እንዳለ መፅሐፍ ከእርሳቸው የሰማናቸው መልካም ምክር፣ የተማርነው እምነት፣ ያቀረቡት መልካም ምሳሌ ሁልጊዜ ከእኛ ጋር ይኖራል።

🔴👉 የክቡር አባታችን ስርዓተ ቀብር በነገው ዕለት ማለትም መጋቢት 30 | 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በሆለታ ደብረ ኤዶም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ወዳጆቻቸው፣ ቤተሰቦቻቸው እና ሁሉም የሚወዷቸው ሰዎች በተገኙበት ይፈፀማል።

🔴👉 በስተመጨረሻም አባታችን እንዲህ አሉ “መልካም ተጋድሎ ተጋድሄአለሁ፤ ሩጫዬን ጨርሻለሁ፤ እምነትንም ጠብቄአለሁ። ወደፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል። ” (2 ጢሞቴዎስ 4፥7)

እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በጻድቃን መካከል ያኑር፤
ለወዳጆቻቸው፣ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለእኛም መጽናናትን ይስጠን።

በረከታቸው ይደርብን
🙏ሊቀ አበው አገኘው ነፍስ ይማር… 🙏

ዲ/ን ዮናስ ዘ ሆለታ ደብረ ኤዶም
መጋቢት 29 /2018 ዓ.ም
ሆለታ

የ 𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪 አሼ የሆለታ ልጅ የቄራ  ሰፈር ልጅ በሃዋሳ ምድር  ደምቆ  ከፊት የታየ ከነግርማ ሞገሱ ኢቲሺ የዜና ምስሉ ያደረገው ጀግና አሼ
23/02/2026

የ 𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪
አሼ የሆለታ ልጅ የቄራ ሰፈር ልጅ በሃዋሳ ምድር ደምቆ ከፊት የታየ ከነግርማ ሞገሱ ኢቲሺ የዜና ምስሉ ያደረገው ጀግና አሼ

𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪 እንኳን ደስ አላቸው
11/08/2024

𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪 እንኳን ደስ አላቸው

27/07/2024

𝓱𝓸𝓵𝓮𝓽𝓪 ብሩክ ስለሺ ከቀይ በሀር ወደ አዲስ አበባ ይዝ ለመግባት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል መሳርያ

03/05/2024

Address

Holeta
НΣℓЄТΑ

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00
Sunday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆለታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category